በዓለም ሃገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለስኬት የሚያበቃ ዝግጅት ተደርጓል

45ኛው የዓለም ሃገር አቋራጭ ሻምፒዮና ከነገ በስቲያ በሰርቢያ ቤልግሬድ ይካሄዳል፡፡ በዚህ ሻምፒዮና ላይ ተሳታፊ ከሚሆኑት ሃገራት መካከልም የምሥራቅ አፍሪካዎቹ የውድድሩ ስኬታማ ሃገራት ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ዑጋንዳ ለአሸናፊነት ጠንካራ ግምት ተሰጥቷቸዋል፡፡ በሻምፒዮናው ኢትዮጵያን... Read more »

አንጋፋው ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ስፖርት

የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሚና ከመማር ማስተማር ባለፈ በጥናትና ምርምር እንዲሁም ማኅበረሰብ አቀፍ አገልግሎት የመስጠትም ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው። አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስፖርት ሳይንስ ትምህርት ክፍሉ በኩል ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን... Read more »

በዓለም ሃገር አቋራጭ ቻምፒዮና የሚሳተፈው ቡድን ዛሬ ይሸኛል

የዓለም ሃገር አቋራጭ ቻምፒዮና ከጥቂት ቀናት በኋላ በሰርቢያ ቤልግሬድ ይካሄዳል፡፡ ዘንድሮ ለ45ኛ ጊዜ በሚካሄደው በዚህ የዓለም ሃገር አቋራጭ ቻምፒዮና ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድንም የሀገር ውስጥ ዝግጅቱን አጠናቆ ዛሬ ምሽት ሽኝት እንደሚደረግለት... Read more »

ፈተናዎችን የተሻገረው የአፍሪካ ጨዋታዎች

አፍሪካውያንን ከሚያስተሳስሩና እርስ በእርስ ያላቸውን ግንኙነት ከሚያጎለብቱ ጉዳዮች መካከል የስፖርት መድረኮች ጎልተው ይጠቀሳሉ። የአፍሪካ ጨዋታዎች ፓን አፍሪካዊነትን ከማቀንቀን ባለፈ አፍሪካዊያን ወጣቶች የውድድር እድል እንዲያገኙ ከማድረግ አንጻርም ከፍተኛ ሚና አለው። በዚህ እሳቤ የተጠነሰሰው... Read more »

የኢትዮጵያ ቡና የቤተሰብ ሩጫ ለሰባተኛ ጊዜ ይካሄዳል

ዝነኛው የእግር ኳስ ስፖርት ክለብ ኢትዮጵያ ቡና በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የቤተሰብ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ዘንድሮ ለ7ኛ ጊዜ ይካሄዳል። ሩጫው በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚካሄድ ሲሆን የመወዳደርያ ቲሸርት ህትመት መጀመሩም ተጠቁሟል። የኢትዮጵያ ቡና... Read more »

ሠራተኛው የበጋ ወራት ውድድር በጠንካራ ፉክክር ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄደው የሠራተኞች የበጋ ወራት የስፖርት ውድድር ዘንድሮ ከጥር 19/2016 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ በተደረገ የመክፈቻ ሥነሥርዓት መጀመሩ ይታወቃል፡፡ በጠንካራ ፉክክርም ቀጥሏል። በአስር የስፖርት አይነቶች ከሰላሳ... Read more »

 ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ የደመቀችበት የአፍሪካ ጨዋታዎች

በፓን አፍሪካን ተምሳሌትነትና በኦሊምፒክ መርህ መሠረት የሚካሄደው የአፍሪካ ጨዋታዎች ለ13ኛ ጊዜ በጋና አስተናጋጅነት መካሄደ ከጀመረ ሰንብተል። ውድድሩ ወደ መገባደጃ በተቃረበበት በዚህ ወቅትም ኢትዮጵያ በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች በወርቅ ሜዳሊያዎች መድመቅ ቀጥላለች። በበርካታ የስፖርት... Read more »

አረንጓዴውን ጎርፍ- በመላ አፍሪካ ጨዋታዎች

በጋና አዘጋጅነት በመካሄድ ላይ የሚገኘው 13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ ይጠናቀቃል፡፡ በ12ቱ የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች በርካታ ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ የሚታወቁት ግብጽ፣ ናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ በዚህ ውድድር ላይም በሜዳሊያዎቻቸው ብዛት በመምራት ላይ... Read more »

 በከተማዋ የሚሠሩ ፕሮጀክቶች የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራን ያማከሉ ናቸው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ገጽታ የሚቀይሩና ማራኪ ውበትን ማላበስ የሚችሉ የልማት ሥራዎች በስፋት በመሠራት ላይ ይገኛሉ። ከነዚህም መካከል ፓርኮች፣ ሙዝየሞችና ለኅብረተሰቡ የተለያዩ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችሉ ስፍራዎች ዋነኞቹ ናቸው። እነዚህ ቦታዎች በከተማዋ... Read more »

በዓለም ሃገር አቋራጭ ሻምፒዮና ትኩረት የተሰጠው ኮከብ

የዓለም ሃገር አቋራጭ ሻምፒዮና ከሁለት ሳምንት በኋላ በሃንጋሪ ቤልግሬድ ይካሄዳል። በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ መሰናክሎች የዓለም ከዋክብት አትሌቶች በሚፈተኑበት የሃገር አቋራጭ ውድድር እንደ ቀነኒሳ በቀለ ያሉ ጀግና አትሌቶች ተደጋጋሚ ድሎችን በማስመዝገብና የዓለም ክብረወሰን... Read more »