የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ክለቦች ቻምፒዮና በአንደኛና ሁለተኛ ዲቪዚዮን ክለቦች መካከል ከፍተኛ ፉክክሮችን አስተናግዶ ፍጻሜውን አግኝቷል። በ1ኛ ዲቪዚዮን 7 ክለቦችን፣ በ2ኛ ዲቪዚን 9 በአጠቃላይ 16 ክለቦችን ከመጋቢት 23-27 በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ሲያፋልም የቆየው... Read more »
ከትናንት በስቲያ በተለያዩ የዓለም ከተሞች በርካታ የጎዳና ላይ ውድድሮች ሲከናወኑ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለይም በሁለት ታላላቅ የማራቶን ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ከሆኑባቸው ውድድሮች መካከል አንዱ የፓሪስ ማራቶን ሲሆን ሌላኛው የዴጉ ማራቶን ነው፡፡... Read more »
አትሌቶች በተለያዩ አጋጣሚዎች በሚደርስባቸው ጉዳት ከተለመደው ልምምድና ውድድር የሚቀርበት አጋጣሚ ብዙ ነው፡፡ ከጉዳታቸው አገግመው ወደቀድሞ ብቃታቸው ለመመለስም ብዙ ፈተናዎችን ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት አትሌቶች ደግሞ ከዚህ ባለፈ ከውድድር ሊያርቃቸው የሚችል ሌላም ፈተና አለባቸው።... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና የአዲስ አበባ ፖሊስ ክለብ የ66 ኪሎ ግራም የቦክስ ተወዳዳሪዋ ቤተል ወልዴ ውጤታማ ለመሆን ብዙ መሰናክሎችን ማለፍ ነበረባት። ባገኘችው ጠባብ ዕድል ተጠቅማ በጋና አክራ በተካሄደው የአፍሪካ ጨዋታዎች በሴቶች ቦክስ ታሪክ... Read more »
ዓመታዊ የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ክለቦች ሻምፒዮና መካሄድ ከጀመረ አምስት ቀናትን ያስቆጠረ ሲሆን በነገው ዕለት ፍጻሜውን የሚያገኝ ይሆናል። ውድድሩ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ፣ በትንሿ ሁለገብ ስታዲየምና በሱሉልታ፣ በሁለት ዲቪዚዮኖች ተከፍሎና አዲስ ስያሜያን በመያዝ በርካታ... Read more »
በየዓመቱ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ክለቦች፣ የታዳጊዎች፣ የግል ተወዳዳሪዎችና የቀድሞ ብስክሌተኞች ቻምፒዮና እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ውድድሩ ሶስተኛ ሳምንቱን የያዘ ሲሆን በሰሚት፣ በአዲሱ ገበያና በቴዎድሮስ አደባባይ ለስምንት ሳምንታት ተካሂዶ ይጠናቀቃል፡፡ በዘንድሮው ቻምፒዮና በዋናነት አራት ክለቦች... Read more »
በ45ኛ የሰርቢያ ቤልግሬድ የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳትፎ አስር ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቀው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን እውቅና እና የሽልማት መርሀ ግብር ተካሂዷል። መርሀ ግብሩ ከትናንት በስቲያ በቤልቪው ሆቴል የተከናወነ... Read more »
ከቀናት በፊት በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ አንድ ያልተጠበቀና ብዙዎችን ያስደነገጠ መርዶ ተሰማ፡፡ ይህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና የባህርዳር ከተማው ክለብ የማሀል ሜዳ ኮከብ ተጫዋች አለልኝ አዘነ ህልፈት ነበር፡፡ መጋቢት 18-2016 ዓ.ም ንጋት ላይ የተሰማው... Read more »
በጋና በተካሄደው የአፍሪካ ጨዋታዎች ላይ ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው ሜዳሊያዎች መካከል በተለይ በሴቶች ቦክስ ስፖርት የተገኙት ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች ለስፖርት ቤተሰቡ የተለየ ትርጉም አላቸው። በዚህ ስፖርት ጠንካራ የቡጢ ተፋላሚዎችን ማፍራት ቢቻልም በተለያየ ምክንያት ግን... Read more »
የአዲስ አበባ ፖሊስና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ52 ኪሎ ግራም የቦክስ ስፖርት ተፋላሚ ነች። በቅርቡ የተካሄደውና ኢትዮጵያ በ9 ስፖርቶች ተሳትፋ 8ኛ ደረጃን ይዛ ባጠናቀቀችበት 13ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ሀገሯን ወክላ በሴቶች ቦክስ ስፖርት ታሪክ... Read more »