የኢትዮጵያ ዋንጫ ፍጻሜ- ቡናማዎቹ ከጦና ንቦች

የኢትዮጵያ ዋንጫ ከረጅም ዓመታት መቋረጥ በኋላ በአዲስ የውድድር ሥርዓት ወደ ፉክክር ተመልሶ፣ ሊጠናቀቅ የፍጻሜ ፍልሚያ ብቻ ይቀረዋል፡፡ ውድድሩ ከመጀመሪያ ዙር አንስቶ በክለቦች መካከል አስደናቂ ፉክክር እያስተናገደ የፍጻሜ ተፋላሚ ክለቦችን የለየ ሲሆን፤ በመጪው... Read more »

ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አዘጋጅነት በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ እንደሚካሄድ ይታወቃል። በየሁለት ዓመቱ የሚደረገው ይህ የዓለም ዋንጫ ዘንድሮ ለ8ኛ ጊዜ የሚከናወንም ነው። ከየአህጉራቱ በዚህ መድረክ መሳተፍ የሚችሉ ሀገራትም... Read more »

ሜይ ዴይ እና የላባደሩ ስፖርት እንቅስቃሴ

ዛሬ ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን ሜይ ዴይ ነው፡፡ ይህ በዓል በሀገራችን ለ49ኛ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ135ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ይውላል፡፡ የሠራተኛው ማህበረሰብ ሲነሳ ደግሞ በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አማካኝነት... Read more »

የፕሮጀክቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በኦሮሚያ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ሁለተኛው የኢትዮጵያ ታዳጊ ፕሮጀክቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት ለአራት ተከታታይ ቀናት በሀዋሳ ስታዲየም ሲካሄድ ቆይቶ በኦሮሚያ ክልል አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቋል። በውድድሩ ዕድሜያቸው ከ16 እንዲሁም ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ከክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች... Read more »

‹‹በዕድሜ ጉዳይ የማያዳግም ርምጃ ሊወሰድ ይገባል›› – የአትሌቲክስ ቤተሰቦች

የኢትዮጵያ ታዳጊ ፕሮጀክቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ዘንድሮ ለ2ኛ ጊዜ በሃዋሳ ከተማ ተካሂዷል። ውድድሩ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች እና ከ18 ዓመት በታች በታዳጊ ፕሮጀክቶች የታቀፉ አትሌቶች የሚሳተፉበት ቢሆንም ከዕድሜ ማጭበርበር ጋር ተያይዞ ጥያቄ የሚነሳባቸው... Read more »

ፓሪስ እና ስፖርት

የፍቅር፣ የሥነጥበብ፣ የፋሽን፣… ከተማዋ ፓሪስ ከስፖርትም ጋር በእጅጉ የተወዳጀች ነች፡፡ በአውሮፓ ስመጥርና በጎብኚዎች ዘንድ ተዘውታሪ ከሆኑ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው ፓሪስ፤ በስፖርት ቤተሰቡ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቁ ታላላቅ ስፖርታዊ ውድድሮችን በማስተናገድም የተመሰከረላት ናት።... Read more »

ኢትዮጵያውያን ለድል የሚጠበቁበት የሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ

የ2024 የዳይመንድ ሊግ ውድድር ከአንድ ሳምንት በፊት በቻይና ዚመን ተጀምሮ ዛሬ ሁለተኛው መዳረሻ ከተማ ላይ ደርሷል። ከዳመንድ ሊጉ መዳረሻዎች መካከል አንዷ የሆነችው ቻይና ሁለተኛውን የዳይመንድ ሊግ ውድድር ዛሬ በንግድ ከተማዋ ሻንጋይ ታስተናግዳለች።... Read more »

የፕሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሐዋሳ እየተካሄደ ነው

2ኛው የኢትዮጵያ ታዳጊ ፕሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሐዋሳ ስታዲየም እየተካሄደ ነው፡፡ ሻምፒዮናው ትናንት በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት መካሄድ የጀመረ ሲሆን፣ በውድድሩ ዕድሜያቸው ከ16 እና 18 ዓመት በታች የሆኑ ከአስር ክልሎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ... Read more »

‹በማንዴላ ካፕ›› ውጤት ያስመዘገበው የቦክስ ቡድን አቀባበል ተደረገለት

በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ በተካሄደው የማንዴላ ካፕ የቦክስ ውድድር ውጤታማ ተሳትፎ በማድረግ ኢትዮጵያን በኩራት ያስጠራው የቦክስ ብሄራዊ ቡድን አቀባበል ተደረገለት። በደቡብ አፍሪካው የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ በሆነው በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያን... Read more »

 ‹‹በአፍሪካ ጠንካራ የባሕል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ለመፍጠር ይሠራል›› -አምባሳደር መስፍን ቸርነት

የባሕል ስፖርት ዓለም አሁን ለደረሰችበት የስፖርት እድገት መሠረት በመሆን ጉልህ ሚናን ተጫውቷል። ይህም የሆነው በጠንካራ ብሔራዊ ፌዴሬሽንና የሕዝብ ጠንካራ ተሳትፎ ውጤት እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ። ኢትዮጵያ በባሕል ስፖርቶች የታደለች ብትሆንም በጥናት ተለይተው እና... Read more »