የአፍሪካ ዞን አምስት የታዳጊና ወጣቶች (ከ18 እና 20 ዓመት በታች) እጅ ኳስ ውድድር ትናንት በአዲስ አበባ ተጀምሯል:: ‹‹የምስራቅ አፍሪካን የሕዝብ ለሕዝብ ወዳጅነት እናጠናክራለን›› በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደው ይህ ውድድር ለተከታታይ 5 ቀናት... Read more »
አራት ዙሮች ያሉት የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ወሳኙ ምዕራፍ በመሸጋገር ላይ ይገኛል። የዓለም ዋንጫው በዶሚኒካን ሪፐብሊክ አዘጋጅነት በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻ መካሄዱን ተከትሎ አፍሪካን በመወከል በመድረኩ ተሳታፊ... Read more »
የአፍሪካ ዞን አምስት የወጣቶች (ከ18 እና 20 ዓመት በታች) እጅ ኳስ ውድድር ነገ በአዲስ አበባ አስተናጋጅነት ይጀመራል። በውድድሩ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግን የበጀት እጥረት ለዝግጅቱ ፈተና ሆኖበታል። ቡድኑ ዝግጅቱን ከጀመረ ከሁለት... Read more »
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር በሀገሪቱ የሊግ እርከን ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝና በርካታ ክለቦች የሚፋለሙበት ነው። በውድድሩ ጥሩ ውጤት ያስመዘገቡ ክለቦች ወደ ከፍተኛ ሊግ እና ውጤት ያልቀናቸው ወደ ክልል ክለቦች ቻምፒዮና... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ስታድየሞች እየተካሄደ ለመጠናቀቅ ሰባት የጨዋታ ሳምንታት ብቻ ይቀሩታል። ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በአስገራሚ ክስተቶች እና በአስልጣኞች ስንብት ታጅቦ የ23ተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብሩን... Read more »
ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ስፖርት በአህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ ታሪካዊ ድሎችን በማስመዝገብ ግንባር ቀደምና የውድድር አድማቂ ከሆኑ ሀገራት ተርታ ትመደባለች:: ለአትሌቲክስ የሚያመች የአየር ንብረትና መልከዓ ምድራዊ አቀማመጧ ደግሞ ለዚህ ተጨማሪ አቅምን ፈጥሮላታል:: ለስፖርቱ አመቺ... Read more »
በየዓመቱ በቼክ ሪፐብሊክ በሚካሄደው የፕራግ ማራቶን በሳምንቱ መጨረሻ ለ30ኛ ጊዜ ሲካሄድ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ውድድሩን በድል አጠናቀዋል። ውድድሩ በሁለቱም ጾታዎች ከፍተኛ ፉክክር አስተናግዶ በወንዶች አትሌት ለሚ ብርሃኑ፣ በሴቶች ደግሞ አትሌት በዳቱ ሂርጳ አሸናፊዎች... Read more »
የትግራይ ክልል በአትሌቲክስ ስፖርት ሀገርን በዓለም አቀፍ ደረጃ በመወከል ውጤታማ የሆኑና ሰንደቅ ዓላማዋን ማውለብለብ የቻሉ አትሌቶችን ከሚያፈሩ ክልሎች አንዱ ነው:: ይሁን እንጂ ባለፉት ዓመታት በኮቪድ 19 ቫይረስ እና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ተከስቶ... Read more »
ደጋፊዎች ያላቸውን ሁሉ ሰጥተው የክለባቸውን ህልውና ማስቀጠላቸው የተለመደ ነው።በእርግጥም የየትኛውም ክለብ የደም ስሮች ናቸው ደጋፊዎች፤ ነገር ግን ከገንዘብ፣ ጊዜ እና ጉልበት ድጋፍ ባለፈ ደም እና ወዛቸውን ከፍለው ማቆማቸው እንግዳ ነገር ነው።ይህንን ያህል... Read more »
ሶስት ወራት ብቻ ለቀሩት 33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ ሀገራት አስቀድመው ቡድናቸውን ማሳወቅና ማዘጋጀት ጀምረዋል። ከእነዚህ መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ስትሆን በተወሰኑ ርቀቶች የመጀመሪያ ምርጫ ውስጥ የተካተቱ አትሌቶች ጥሪ እንደተደረገላቸው ይታወቃል። በኦሊምፒክ መድረክ በአትሌቲክስ ስፖርት... Read more »