ኢትዮጵያውያን በወርቅና ብር ሜዳሊያዎች ደምቀዋል

ትናንት ሁለተኛ ቀኑን በያዘው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ባደረጉት የ3ሺህ ሜትር ውድድር በወርቅና ብር ሜዳሊያ ደምቀዋል። በሴቶች 3ሺህ ሜትር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስመዝግባለች።... Read more »

የሜይ ዴይ የጥሎ ማለፍ ውድድሮች እየተካሄዱ ነው

ዓለም አቀፉን የሠራተኞች ቀን ሜይ ዴይን ምክንያት በማድረግ በሠራተኞች መካከል የጥሎ ማለፍ ውድድሮች ተጀምረዋል። የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን(ኢሰማኮ) በየዓመቱ ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች አንዱ የሆነው የሠራተኞች የበጋ ወራት ውድድር ተቋርጦ ተቋማት የሜይ ዴይ የጥሎ... Read more »

ተጠባቂዎቹ የ3ሺህ ሜትር ድሎች

የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ቻምፒዮና ትናንት በቻይናዋ የባህል ከተማ ናንጂንግ ተጀምሮ ነገ ይጠናቀቃል። ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ዛሬ ከሰዓት በኋላና ነገ ሜዳሊያ የሚያጠልቁባቸው ውድድሮች ይጠበቃሉ። 3ሺህ ሜትር ሴቶች ዛሬ ከሰዓት በኋላ 8:15 በሚካሄደው የሴቶች... Read more »

ዋሊያዎቹ ፈርዖኖቹን ለመመከት ተዘጋጅተዋል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከግብፅ አቻቸው ጋር ነገ ጨዋታቸውን በሞሮኮ ካዛብላንካ ያከናውናሉ:: ዋሊያዎቹ ለተቃራኒ ቡድን የተጋነነ ግምት በመስጠት ወደ ሜዳ እንደማይገቡም አምበሉ አስታውቋል:: አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ለሚያስተናግዱት... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ናንጂንግ አቅንተዋል

የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ከነገ በስቲያ በቻይና ናንጂንግ ይጀመራል። ከዓለም አትሌቲክስ ዋና ዋና ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በተወሰኑ ርቀቶች የሩጫ እና የሜዳ ተግባራት የዓለም ክዋክብት አትሌቶች ይፎካከሩበታል። 264 ሴቶችና... Read more »

ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ያደመቀው የባሕል ስፖርቶች ፌስቲቫል ፍፃሜ

“ባሕላዊ ስፖርቶቻችን ለጠንካራ ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን” በሚል መሪ ቃል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሆሳዕና ከተማ ለተከታታይ ዘጠኝ ቀናት ሲካሄድ የቆየው 22ኛው የባሕል ስፖርቶች ውድድር እና 18ኛው የባሕል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጠናቋል። ከትናንት በስቲያ በአቢዮ ኤርሳሞ... Read more »

ብርቱዎቹ ሴቶች በአንድ መድረክ የደመቁበት ውድድር

በተለያዩ የዓለም ከተሞች ሴቶች ብቻ የሚሳተፉበት የሩጫ ውድድሮች ከ5 ኪሎ ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት ርቀቶች ድረስ ይዘጋጃሉ፡፡ የእነዚህ ውድድሮች ዓላማም ሴቶችን ማበረታታትና በስፖርቱ ያላቸውን ተሳትፎ ማሳደግ ሲሆን፤ ለተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ገቢ ለማሰባሰብም... Read more »

የባሕል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ ይጠናቀቃል

የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ተጀምሮ ባለፉት ዘጠኝ ቀናት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ በሆሳዕና ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የ2017 የባሕል ስፖርቶች ውድድርና ፌስቲቫል፤ ዛሬ በአቢዮ ኤርሳሞ ሁለገብ ስታዲየም ይጠናቀቃል። ከቀትር በኋላ በሚኖረው የመዝጊያ ሥነ... Read more »

የእግር ኳሱን ችግር ለመፍታት ታዳጊዎች ላይ ይሠራል

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ስፖርት ታሪክ በተለይም በእግር ኳስ የቀዳሚነት ድርሻ ያላት ሀገር ብትሆንም እንደ አጀማመሯ ግን መቀጠል አልቻለችም፡፡ ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይነሱ እንጂ በመፍትሄው ላይ ሲሠራም አይስተዋል፡፡ አሁን ግን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን... Read more »

ትኩረት ተነፍገው የቆዩ የባህል ስፖርቶች

በኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች የተጀመሩበት ጊዜ ከክርስቶስ ልደት ቀደም ብሎ መሆኑን መዛግብትና ድርሳናት ይጠቁማሉ። የባህል ስፖርቶች ይህን ያህል ዘመን ያስቆጥሩ እንጂ አድገውና ዘምነው የዘመናዊ ስፖርቶቻችን መሠረት ለመሆን ግን አልታደሉም። ለዚህ አንዱ ምክንያት ሙሉ... Read more »