በኢትዮጵያ 5 ሚሊዮን የሚደርሱ መስማት የተሳናቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚገኙ ይገመታል። እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች እንደማንኛውም ዜጋ በስፖርቱ የመሳተፍ እና ተጠቃሚ የመሆን መብት ቢኖራቸውም የተሰጣቸው እድል ግን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ተሳትፏቸውን ለማስፋትና ለማሳደግም... Read more »
ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ስፖርት ለምታስመዘግባቸው አመርቂ ውጤቶች፣ የአትሌቶችና የአሰልጣኞች ጥረትና ልፋት ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዝ ይታወቃል፡፡ ትምህርት ቤት የሁሉም ሙያዎች መፍለቂያና ማሳደጊያ እንደመሆኑ፣ በስፖርቱ ዘርፍም አትሌቶችን በእውቀትና ስነ-ልቦና የዳበሩ እንዲሁም በተገቢው የእድሜ ደረጃ ተፎካካሪና... Read more »
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ስመጥር ከሆኑ አትሌቶች መካከል በርካቶቹ የበቀሉት በቆጂ ምድር ነው፡፡ በሺዎች የሚቆጠሩ ታዳጊና ተተኪ አትሌቶችን አሁንም እያፈራ የሚገኘው ይህ የአትሌቲክስ ማዕከል የአየር ሁኔታው፣ የቦታ አቀማመጡ እንዲሁም የሕዝቡ አኗኗር ሁኔታ ለስፖርቱ ምቹ... Read more »
የ2024 ዳይመንድ ሊግ ውድድር ከትናንት በስቲያ አራተኛ መዳረሻ ከተማ በሆነችው በሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ማራካሽ ሲካሄድ ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል።ከተመዘገቡት ድሎች መካከልም በ 5 ሺ ሜትር ኢትዮጵያን የወከሉት መዲና ኢሳ እና... Read more »
እአአ በ2012 የለንደን ኦሊምፒክ ላይ በ10ሺ ሜትር አራተኛ ደረጃን ይዞ ካጠናቀቀ በኋላ በተካሄዱ ኦሊምፒኮች ሳታይ ቆይቷል፡፡ በእርግጥ ከዚያ በኋላ ያሉትን ዓመታት ያሳለፈው ከታወቀበት የመም ሩጫ ወጥቶ በማራቶን ተወዳዳሪነት ነው፡፡ ከአስደሳች ብቃቱ እኩል... Read more »
የአፍሪካ ዞን 5 የወጣት ወንዶች (ከ18 ዓመትና ከ20 ዓመት በታች) የእጅ ኳስ ዋንጫ ውድድር በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከግንቦት 4 እስከ 9/2016 ዓ.ም የቀጣናውን ሀገራት አፎካክሮ በኢትዮጵያ ታዳጊ ቡድኑ አሸናፊነት ተጠናቋል:: አሸናፊው ከ18 ዓመት... Read more »
75 ቀናት ብቻ በቀሩት የፓሪሱ ኦሊምፒክ ሀገራት የአትሌቲክስ ብሄራዊ ቡድኖቻቸውን በማሳወቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ በስፖርቱ ተጠባቂ ከሆኑ ሀገራት መካከል የምትመደበው ኢትዮጵያም በተለያዩ ርቀቶች እጩ አትሌቶቿን አሳውቃ ዝግጅት የተጀመረ ሲሆን፤ አጓጊው የማራቶን ቡድንም ከትናንት... Read more »
የ2024 ዳይመንድ ሊግ አራተኛ መዳረሻ እና በአህጉረ አፍሪካ ብኛዋ አዘጋጅ የሆነችው የሞሮኮዋ ራባት ከነገ በስቲያ የአትሌቲክሱ ዓለም ከዋክብት ለአሸናፊነት የሚያደርጉትን ፍልሚያ ታስተናግዳለች፡፡ አስቀድሞ ውድድር ይደረግበት የነበረው የልኡል አብደላ ስታዲየም በእድሳት ላይ በመሆኑ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሳተፉበት ስፖርታዊ ውድድር ከመጪው ቅዳሜ አንስቶ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተናጋጅነት ይካሄዳል። ውድድሩ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሜዳ በድምቀት የሚጀመር ሲሆን፤ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች በሚገኙ ሜዳዎች... Read more »
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ስፖርት በሀገሪቱ በሚገኙ ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ስር በተዋቀሩ ፌዴሬሽኖች አማካኝነት ከብሄራዊው ፌዴሬሽን በሚወጡት ሕግና ደንቦች ላይ ተመስርቶ ይመራል:: ክልላዊ ፌዴሬሽኖች ደግሞ የሀገሪቱን የእግር ኳስ እንቅስቃሴ ሊያሳድጉ የሚችሉ ተግባራትን በየፊናቸው... Read more »