“በራሪዋ እመቤት”

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከተጠናቀቀ ሶስት ዓመት በኋላ እ.ኤ.አ በ1948 የእንግሊዟ ለንደን ከተማ ታላቁን ኦሊምፒክ አዘጋጀች። በጦርነቱ ምክንያት የተቀዛቀዘውን ስፖርት ለማነቃቃት ኦሊምፒኩ ምቹ አጋጣሚ ቢሆንም አዲስና ምርጥ ስፖርተኛን ከተቀረው ዓለም የሚያስተዋውቅ መድረክ መሆኑ... Read more »

 ኢትዮጵያውያን የነገሱበት የኦስሎ ዳይመንድ ሊግ

ስድስተኛው የዳይመንድ ሊግ መዳረሻ በሆነው ኦስሎ ከተካሄዱ ውድድሮች መካከል በተለይ የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ የያዘው የ5ሺ ሜትር ሩጫ እንደተጠበቀው ድንቅ ፉክክር አስተናግዷል። ባለድሉ አትሌት ሃጎስ ገብረህይወት የርቀቱን የዓለም ክብረወሰን ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ... Read more »

የሠራተኛው የበጋ ወራት ውድድሮች በወሳኝ ምዕራፍ

ጥር 19/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የተጀመረው የሠራተኛው የበጋ ወራት ውድድር ባለፉት ወራት በተለያዩ ማዘውተሪያ ሥፍራዎች ሲካሄዱ ቆይተው ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበር ኮንፌዴሬሽን(ኢሠማኮ) አዘጋጅነት የሚካሄዱት እነዚህ ውድድሮች በመጪው... Read more »

የአትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከላት ሠልጣኞች የዕድሜ ጉዳይ

ለአራተኛ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል በአሰላ አረንጓዴ ስቴድየም የተካሄደው የአትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከላት ቻምፒዮና በጠንካራ ፉክክሮች ታጅቦ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተጠናቋል። የውድድሩ ተሳታፊ የሆኑ የአትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከላት ተስፋ የተጣለባቸውን ያህል ከዕድሜ ጋር የተያያዙ ችግሮችን... Read more »

 የኢትዮጵያውያንና ዩጋንዳውያን አትሌቶች የኦስሎ ዳይመንድ ሊግ ፉክክር

የአትሌቲክስ ስፖርት ቤተሰብ የነገውን የረጅም ርቀት ድንቅ ፉክክር ሊመለከት፤ የአትሌቶቹንም ብቃት ሊመሰክር ቀጠሮውን ኖርዌይ ኦስሎ ላይ አድርጓል:: የዳመንድሊግ ሰባተኛዋ መዳረሻ በሆነችው ኖርዌይ የሚደረገው ይህ ውድድር በሜዳ ተግባራትና በተለያዩ ርቀቶች ከሚደረጉ ሩጫዎች መካከል... Read more »

በጠንካራ ፉክክር የደመቀው ታላቁ ሩጫ በበቆጂ

ዓለም ያከበራቸው፣ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ታሪክም የገዘፈ ስም ያላቸው አትሌቶችን ያፈለቀችው በቆጂ ለኢትዮጵያ ስፖርት ባለውለታ ነች። ይህ ድንቅ መልከዓ ምድር እና የአየር ሁኔታን የታደለ ስፍራ ለስፖርት ምቹ በመሆኑ ለዘመናት እጅግ በርካታ አትሌቶች ፈልቀውባታል።... Read more »

በርካታ የማሠልጠኛ ማዕከላት አትሌቶች በክለቦች ተመልምለዋል

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከላት ውድድር በአሰላ አረንጓዴ ስቴድየም ተካሂዷል። ከሰባት የማሰልጠኛ ማዕከላት የተውጣጡ ታዳጊ አትሌቶች በውድድሩ ተሳትፈዋል፡፡ እነዚህ ታዳጊ አትሌቶች የወሰዱትን ሥልጠና በውድድር መለካት ችለዋል፡፡ በክለቦችና በሌሎች መልማዮች ዓይን ውስጥ የገቡትም እድል... Read more »

ፓሪስና ሁለተኛው ኦሊምፒክ ሲታወስ

ኦሊምፒክ በተወለደበት ግሪክ (አቴንስ) ትንሳኤውን በማድረግ በዘመናዊ መልክ ዳግም መካሄድ መጀመሩ ይታወቃል። ፈረንሳዊው የሥነትምህርት ጠበብት ፒየር ደ ኩበርቲን (የዘመናዊው ኦሊምፒክ አባት) የኦሊምፒክን ጽንሰ ሃሳብ በመረዳትና ጠቀሜታውን በማመዛዘን በጥንት ተፈጥሮው ከመወሰን ይልቅ ዓለም... Read more »

ጉዳፍ ጸጋይ በዩጂን ዳይመንድ ሊግ ከበርካታ ኬንያውያን ጋር ተፋጣለች

ከአህጉረ እስያ እና አፍሪካ ወደ አሜሪካ የተሻገረው ዳይመንድ ሊግ ዛሬ በኦሪጎን ዩጂን ይካሄዳል:: የኦሊምፒክን መዳረስ ተከትሎ አትሌቶች አቅማቸውን ለመፈተሽ በሚመርጡት በዚህ ውድድር ስመጥር እና የዓለም ክብረወሰንን መጨበጥ የቻሉ በርካታ አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች... Read more »

ትኩረት ያልተሰጠው መስማት የተሳናቸው ስፖርት

በኢትዮጵያ 5 ሚሊዮን የሚደርሱ መስማት የተሳናቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚገኙ ይገመታል። እነዚህ የማህበረሰብ ክፍሎች እንደማንኛውም ዜጋ በስፖርቱ የመሳተፍ እና ተጠቃሚ የመሆን መብት ቢኖራቸውም የተሰጣቸው እድል ግን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ተሳትፏቸውን ለማስፋትና ለማሳደግም... Read more »