አካዳሚው በተለያዩ ርቀቶች የተሰጥኦ ልየታ ማዕቀፍ ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የ5ሺ ሜትርና የ3ሺ ሜትር መሠናክል የተሰጥኦ (ታለንት) ልየታ ማዕቀፍ በማዘጋጀት ይፋ አደረገ። አካዳሚው 9ኛውን ሃገር አቀፍ የስፖርት ሳይንስ ጥናትና ምርምር ጉባኤውን በቢሾፍቱ ከተማ ትናንት አካሂዷል፡፡ ታዳጊ ስፖርተኞችን በመመልመል... Read more »

 መቻል 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች ያከብራል

በኢትዮጵያ ስፖርት ታሪክ አንጋፋ ከሆኑ የስፖርት ክለቦች መካከል አንዱ መቻል ነው። ክለቡ ሀገራቸውን ከወራሪ ጠላት ለመጠበቅ እና ዳር ድንበርን ለማስከበር ደምና አጥንታቸውን በሚገብሩ የሠራዊቱ ክፍል የተመሰረተ ነው። ዘመናት ያስቆጠረው ክለብ አሁን ካለበት... Read more »

ኮከቦች የዘነጓት የሯጮች ምድር

በጎረቤት ሃገር ኬንያዋ ኤልዶሬት ከተማ 17 ኪሎ ሜትር ላይ የምትገኘውና ኢትን የተባለው ስፍራ ከኢትዮጵያዊዋ በቆጂ ጋር የሚመሳሰል ነው። ‹‹የቻምፒዮናዎች ቤት›› በሚል ቅጽል የሚታወቀው ይህ ስፍራ ለአትሌቲክስ ስፖርት የተመቸ የአየር ንብረት እና መልክዓ... Read more »

 የኮከቧ የኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ውጥን

የአትሌቲክሱ ዓለም ከዋክብት የውድድሮችም ድምቀት ከሆኑ የዘመኑ ድንቅ አትሌቶች መካከል አንዷ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ጸጋይ ናት፡፡ በወጣትነት ዕድሜዋ በርካታ ስኬቶችን የተቀዳጀችው ወጣት ኮከብ አትሌት የአንጋፋዎቹን ፈር ከመከተል አልፋ ለተተኪዎች መንገድ በመክፈት ምግባረ ምስጉን... Read more »

 ጎል አልባው የዋልያዎቹ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጉዞ

የ2026 ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የአፍሪካ ዞን የተለያዩ ጨዋታዎች በየምድቡ ተከናውነዋል፡፡ በዚህም መሰረት ሦስተኛ የማጣሪያ ጨዋታውን ጊኒ ቢሳውን ከሜዳው ውጪ በስታዲዮ ናሲዮናል 24 ደሴተምብሮ ስታዲየም የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነጥብ ተጋርቶ ወጥቷል። በምድብ... Read more »

አዲሱ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና

የዓለም አትሌቲክስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከስያሜው አንስቶ የተለያዩ የሪፎርም ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ከነዚህ የሪፎርም ስራዎቹ መካከል በዓለም አቀፍ ደረጃ ራሱ የሚመራቸውን የውድድር አይነቶች ማስፋትና የጥራት ደረጃቸውን ከፍ ማድረግ ዋነኞቹ ናቸው። በእንግሊዛዊው የቀድሞ... Read more »

 ትኩረት የሚሻው የአሰላ አረንጓዴ ስታድየም የመሮጫ መም

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት አስተዳደር ውስጥ ከሚገኙና የመሮጫ መምን (ትራክን) አካተው ከተገነቡ ስታዲየሞች መካከል የአሰላ አረንጓዴ ስታድየም አንዱ ነው። ስታድየሙ ከተገነባ 20 ዓመት ሲሆነው፤ የመሮጫ መሙ (ትራኩ) ደግሞ ከ13 ዓመታት በላይ ማስቆጠሩን መረጃዎች... Read more »

ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ጊኒ ቢሳውን ይገጥማሉ

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የ2026 ዓለም ዋንጫ ማሪያ የምድብ ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታዎችን በዚህ ሳምንት በማካሄድ ላይ ይገኛል። ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ አንድ ዛሬ እና ነገ ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን፤ ከሁለት ቀናት እረፍት... Read more »

 ሚዲያው የስፖርት ተቋማት አሰራርን ሊፈትሽ ይገባል

ስፖርት አሁን ከደረሰበት የእድገትና ዘመናዊነት ደረጃ ላይ እንዲገኝ መሰረታዊ ለውጥ ካመጡ ጉዳዮች መካከል የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል:: እአአ 1990ዎቹ አጋማሽ አንስቶ የመገናኛ ብዙሃን ለስፖርት የሚሰጡት ሽፋን መጨመርን ተከትሎ፤ ተደራሽነትን ብቻ... Read more »

ለታዳጊዎች ዓለም አቀፍ በር የሚከፍተው የአካዳሚዎቹ ስምምነት

የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ኢንዱስትሪ በርካታ አስርት ዓመታት ወደ ኋላ የዘለቀ ታሪክ ያለው፤ አገሪቱም ተሰጦ ባላቸው ታዳጊዎች የተሞላች ብትሆንም ዛሬም ድረስ በሚፈለገው ልክ ዓለም አቀፍ ተፅእኖ መፍጠር አልተቻለም። በካፍ ምስረታና በአፍሪካ እግርኳስ እድገት... Read more »