አፍሪካ እና ኦሊምፒክ

የዓለም ትልቁ ስፖርታዊ የውድድር መድረክ ኦሊምፒክን ከሚያደምቁት መካከል አፍሪካውያን ሀገራትይጠቀሳሉ። ከኋላ ቀርነትና ድህነት ጋር የሚያያዘው ሁለተኛው አህጉር፤ የወጣቶች ቁጥር በእጅጉ ከፍተኛከመሆኑ ጋር ተያይዞ ከስፖርት ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛየሚችል ነው። ነገር ግን የስፖርታዊ... Read more »

የሙያ ኮሌጆች ስፖርታዊ ውድድር ላይ የቅርጽ ለውጥ ለማድረግ እየተሠራ ነው

የአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ ከአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ጋራ ሲያካሂድ የቆየው 14ኛው የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ስፖርታዊ ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተጠቃሏል:: ውድድሩ በአራት የስፖርት ዓይነቶች 15 ኮሌጆችን ያፎካከረ ሲሆን፤ የውድድር... Read more »

ውስብስቡ የስፖርት አበረታች ቅመሞች ተጠቃሚነት

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ ያለው የስፖርት አበረታች ቅመሞች ተጠቃሚነት በእጅጉ እየሰፋ መምጣቱ ይታወቃል። በአትሌቲክስ ስፖርት ስኬታማ ከሆኑት መካከል የምትመደበው ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጋላጭ በሚል ክትትል የሚደረግባት ሃገር ናት። በእርግጥም ተጠቃሚነቱ በተለያየ... Read more »

ለሁለተኛው የኦሊምፒክ ወርቅ በዝግጅት ላይ የሚገኘው ሰለሞን ባረጋ

በፓሪስ ኦሊምፒክ እንደሚደምቁ ከሚጠበቁ ኢትዮጵያውያን ወጣት አትሌቶች መካከል አንዱ የ10ሺ ሜትር ኦሊምፒክ ቻምፒዮኑ ሰለሞን ባረጋ ነው። በዚህ ርቀት እጅግ ተፎካካሪ የሆኑትን የምስራቅ አፍሪካም ሆነ ሌሎች አትሌቶችን በመፈተን ሁሌም ለውጤታማነት የሚተጋው አትሌቱ በቅርቡ... Read more »

በአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና የሚሳተፈው ቡድን ዛሬ ወደ ዱዋላ ይጓዛል

በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ለውድድሩ የሚያደርገውን ዝግጅት አጠናቆ ዛሬ ወደ ካሜሮን ያቀናል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለቡድኑ ሽኝት ያደረጉ ሲሆን፤ የስራ መመሪያና የባንዲራ ርክክብ ሥነሥርዓትም ተከናውኗል፡፡... Read more »

 በጠንካራ ፉክክር የተጠናቀቀው የክለቦች የፈረስ ስፖርት ቻምፒዮና

የኢትዮጵያ ፈረስ ስፖርት አሶሴሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የክለቦች ቻምፒዮና የማጠቃለያ ውድድር በፉክክሮች ታጅቦ ፍጻሜውን አግኝቷል። ስምንት ክለቦች በተሳተፉበት በዚህ ቻምፒዮና በስድስት የውድድር ዓይነቶች ፉክክሮች ተደርገዋል፡፡ ዓመታዊው የፈረስ ስፖርት ክለቦች የማጠቃለያ ውድድር ሰኔ 8/2016... Read more »

ስፖርትን በጥናትና ምርምር መምራት ፈጣንና ዘላቂ ለሆነ ውጤት

ዓለም በቴክኖሎጂና ሳይንሳዊ ግኝቶች ተደግፋ በምትሽከረከርበት በዚህ ዘመን ልማዳዊ አሠራሮችና አካሄዶች ኋላ ቀርነትን እያስከትሉ ዋጋ ማስከፈላቸው እውን ነው:: ይህ ሁኔታ በየትኛውም ዘርፍ ላይ የሚስተዋል ሲሆን፤ ስፖርትም ከወቅቱ ጋር መራመድ ካልቻለ ውጤታማነት የማይታሰብ... Read more »

 የማይደክመው አቦሸማኔ

ይህ ሰው ድል ያላደረገበት የውድድር መድረክ፣ ክብረወሰኖችን ያላስመዘገበበትን ቻምፒዮናዎች ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል። በ 25 ዓመታት የሩጫ ሕይወቱ ኦሊምፒክንና የዓለም ቻምፒዮናን ጨምሮ በሁሉም መድረኮች ደጋግሞ መንገስ ችሏል። ስፖርት የእድሜ ስራ ነው የሚለውን ሃሳብ... Read more »

ፕሪሚየርሊጉ አዲስ ቻምፒዮን ያገኝ ይሆን?

በ1990ዓ.ም በአዲስ መልክ መካሄድ በጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ስምንት ክለቦች ዋንጫውን አንስተዋል። ባለፉት 26 ዓመታት ቻምፒዮን በመሆን የአዲስ አበባ ክለቦች ቀዳሚውን ስፍራ የሚይዙ ሲሆን፤ ሁለት ክለቦች ወደ ሊጉ ባደጉበት ዓመት ዋንጫውን መውሰድ ችለዋል።... Read more »

 በተለያዩ ርቀቶች ኢትዮጵያን በኦሊምፒክ የሚወክሉ አትሌቶች ዛሬ ይታወቃሉ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶችን ለመምረጥ የማጣሪያ (የሰዓት ማሟያ) ውድድሮችን ዛሬ በስፔን ማላጋ ያካሂዳል:: በመጪው ነሐሴ ወር/2016 ዓ.ም በሚደረገው ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን ከ800 ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት ርቀቶች የሚወክሉ አትሌቶች... Read more »