ከኢትዮጵያ ዘመናዊ ስፖርት ጋር እኩያ ሊባሉ ከሚችሉ ክለቦች መካከል መቻል ተጠቃሽ ነው። የሀሃገርን ዳር ድንበር ከማስጠበቅ ባለፈ በዓለም አቀፍ አደባባይ የስኬት ታሪክን የሚጋራው ጦሩ ዘመናትን ተሻግሮ ዛሬም ድረስ ምርጥ ስፖርተኞችን ለማፍራት በመትጋት... Read more »
በዓለም ላይ እያደጉ ካሉ ሃገራትም በእጅጉ ተጠቃሚ እየሆኑ ካሉባቸው ዘርፎች መካከል አንዱ የስፖርት ቱሪዝም ነው። በጅማሬ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት አበረታች ስራዎችን በማከናወን ላይ ትገኛለች። ከዚሁ ጋር... Read more »
12ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ከነገ ጀምሮ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ አስተናጋጅነት ለተከታታይ አምስት ቀናቶች ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ የሚስተዋለውን የእድሜ ማጭበርበር ለመከላከል የህክምና ምርመራ በማድረግ የቅጣት እርምጃ እንደሚወስድም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »
በድንቅ ብቃታቸው ዓለምን ካስደመሙ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ጀርባ ምርጥ አሠልጣኞች መኖራቸው እሙን ነው:: ከአትሌቱ ጥረት ባለፈ ሩጫን በአግባቡ የተረዱና በውድድር ወቅት አሸናፊ ሊያደርግ በሚያስችል ቴክኒካዊ እውቀት የተካኑ እነዚህ ጀግና አሠልጣኞች በሃገር ባለውለታነታቸው ስማቸው... Read more »
አንጋፋው የስፖርት ክለብ መቻል 80ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓሉን በተለያዩ ክንውኖች በማክበር ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል። ስፖርታዊ ውድድሮች፣ የፓናል ውይይት፣ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ከክንውኖቹ መካከል የሚጠቀሱ ሲሆን፤ ዓለም አቀፍ ታዋቂ ስፖርተኛን ወደ... Read more »
በካሜሮን፣ ዱዋላ ሲካሄድ በቆየው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዕውቅና መርሐ ግብር ዛሬ ይደረጋል። ትናንት ምሽት ወደ ሃገሩ የገባው ብሔራዊ ቡድኑ 4ኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቁ የሚታወቅ ነው። ይህንንም ተከትሎ... Read more »
የኬሮድ 15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ በወልቂጤ ከተማ ሐምሌ 14 ቀን 2016 ዓም የሚካሄድ ይሆናል:: በውድድሩ ታዋቂ አትሌቶችን ጨምሮ የከተማዋ ነዋሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን፤ ለአሸናፊዎች ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት መዘጋጀቱም ታውቋል::... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በርካታ የቦክስ ክለቦች የሚገኙበት እንደመሆኑ ብሔራዊ ቡድንን በአህጉርና ዓለም አቀፍ ደረጃ የሚወክሉ ቦክሰኞችን በማፍራት ረገድ ግንባር ቀደም ሆኖ ይጠቀሳል፡፡ ከተማው ሀገርን መወከል የቻሉና እየወከሉ የሚገኙ ቦክሰኞችን ቢያፈራም ከፍተኛ... Read more »
ጠንካራና ተፎካካሪ ክለቦች መኖራቸው ውጤታማ ብሄራዊ ቡድንን ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው አያጠያይቅም። እንደ የስፖርቱ ሁኔታ ክለቦች የሚወዳደሩበትን ሊጎች እና ቻምፒዮናዎች ማጠናከር ስፖርቱን ከማሳደግ አልፎ ሀገርን ማስጠራት እንደሚያስችል በተግባር ምስክር ከሆኑት መካከል የኢትዮጵያ... Read more »
ተተኪና ወጣት አትሌቶችን ለማፍራት ተስበው ከተቋቋሙ የማሰልጠኛ ማዕከላት መካከል አንዱ የበቆጂ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል ነው። የበቆጂ ከተማ እና አካባቢው የአትሌቶች መፍለቂያ እንደመሆኑ የስፍራውን እምቅ አቅም ለመጠቀምና ለአትሌቲክስ የዋለውን ውለታ ለማስተወስ የተመሰረተ ማዕከል... Read more »