መቻል ከዩጋንዳው ክለብ ኪታራ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል መቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ሲያከብር የክለቡን የቀደመ ገናናነት በሚያስታውሱ እና ከአፍሪካ ምርጥ ክለቦች አንዱ ለመሆን የሚያስችሉትን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል። በበርካታ... Read more »
የ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ሊጀመር ከሁለት ሳምንት ያነሰ ጊዜ ብቻ ቀርቶታል። በታላቁ መድረክ ከመካከለኛ እስከ ረጅም ርቀትና የማራቶን ውድድሮች የዓለም ከዋክብት አትሌቶችን አሰልፋ ውጤታማ ትሆናለች ተብላ የምትጠበቀው ኢትዮጵያ ግን ውጤታማ ለመሆን ከምታደርገው ዝግጅት... Read more »
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ታላቅ ክብርና ዝናን ማትረፍ ከቻሉ የቀድሞ ተጫዋቾች መካከል ኢንስትራክተር መንግሥቱ ወርቁ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 102 ጊዜ ተሰልፎ 68 ግቦችን ያስቆጠረው ተጫዋቹ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ስታነሳ በመድረኩ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የበላይ ጠባቂ ሆነው ተሰየሙ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከንቲባዋ ለስፖርቱ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የዕውቅና እና የሽልማት መርሃ ግብርም አካሂዷል። በዕውቅና እና... Read more »
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚያዘጋጃቸው ዓመታዊ ውድድሮች መካከል አንጋፋው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን አንዱ ሲሆን፣ ዘንድሮ ለ40ኛ ጊዜ በሃዋሳ ከተማ ባለፈው እሁድ ተካሂዷል፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ አትሌቶችም ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል። በሁለት ዙሮች 42 ኪሎ... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ለ5 ቀናት በሀዋሳ ሲካሄድ ቆይቶ ከትናንት በስትያ ተጠናቋል። በቻምፒዮናው በርካታ ተስፋ ሰጪ ጉዳዮች ቢስተዋሉም የአትሌቶች የእድሜ ተገቢነት ጉዳይ መፍትሄ ያልተገኘለት ችግር ሆኖ ቀጥሏል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን... Read more »
የዋንጫውን አሸናፊ ለመለየት እስከ መጨረሻው 30ኛ ሳምንት የውድድር መርሀ ግብር ድረስ አጓጊ ሆኖ የዘለቀው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን በመጨረሻም አዲስ ቻምፒዮን አግኝቷል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልኡልሰገድ እየተመራ 61 ነጥብ ይዞ የመጨረሻውን... Read more »
የታላቁ አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የሆነው የማራቶን ውድድር ነገ ለ40ኛ ጊዜ በሃዋሳ ከተማ ይካሄዳል። ስመጥር እና ጀማሪ አትሌቶች በሚሳተፉበት ውድድር ለአሸናፊነት የሚደረገው ትንቅንቅ ይጠበቃል። በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሚመሩ ውድድሮች መካከል አንዱ... Read more »
ካለፈው ጥር ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የ2016 ዓ.ም የሰራተኞች የበጋ ወራት ውድድር ወደ መቋጫው ተቃርቧል፡፡ ከሰላሳ በላይ የሰራተኛ የስፖርት ማህበራትን በአስር የስፖርት አይነቶች ሲያፎካክር የከረመው አንጋፋው የስፖርት መድረክ በውድድሩ መዝጊያ እለት ፍፃሜ ከሚያገኙ... Read more »
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሃዋሳ ከተማ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሦስተኛ ቀኑን አስቆጥሯል፡፡ በሁሉም የሩጫና የሜዳ ተግባራት ወጣት አትሌቶችን የሚያፎካክረው ውድድሩ ከክልሎች እና ክለቦች የተወጣጡ በርካታ አትሌቶችን በማሳተፍ ላይም ነው፡፡... Read more »