ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች እየተበራከቱ መጥተዋል። አብዛኞቹ ውድድሮች ትልቅ ዓላማ ሰንቀው ቢጀመሩም ተከታታይነት ሲኖራቸው ግን አይታይም። ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ካስቆጠረው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በስተቀር ብዙዎቹ... Read more »
በኦሮሚያ ክልል መንግሥት በሱሉልታ ተገንብቶ ባለፈው ሐሙስ ለምርቃት የበቃው ደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሠልጠኛ እና ምርምር አካዳሚ በኢትዮጵያ ስፖርት ዘርፍ የሚታየውን ክፍተት በተለያየ መንገድ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል። ከነዚህም መካከል ከማዘውተሪያ ስፍራዎች፣ ከተተኪ ስፖርተኞች፣... Read more »
ውጤታማው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የድል ታሪኩ የሚጀምረው በውጪ ሀገር ዜጋ አሰልጣኝ ነው። በስዊድናዊው የኢትዮጵያውያኖች የኦሊምፒክ አሰልጣኝ ኦኔ ኔስካነን የጀመረው ጉዞ በሀገር ውስጥ አሰልጣኞች ተተክቶ በደማቅ ታሪክ መቀጠል ከጀመረም ዘለግ ያሉ ዓመታት ተቆጥረዋል። በኦሊምፒክ... Read more »
በዓለም አቀፉ የቦክስ ማኅበር የሚመራና በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነ ፕሮፌሽናል የቦክስ ሻምፒዮና ምሽት በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል:: በከተማዋ የተከፈተው የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት በዕለቱ በይፋ የሚመረቅ መሆኑንም የኢፌዴሪ ባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል::... Read more »
በኦሮሚያ ክልል መንግሥት በአትሌት ደራርቱ ቱሉ ተሰይሞ በሱሉልታ የተገነባው የስፖርት ማሠልጠኛ እና የምርምር ኢንስቲትዩት ትናንት በይፋ ተመርቆ ወደ ሥራ ገባ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳና ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ... Read more »
ስፖርትና ተፈጥሮ ከፍተኛ ቁርኝት ያላቸው እንደመሆኑ ለጤናማ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑ አያጠያይቅም:: በዚህም ምክንያት ዘመናዊነትና ሰው ሰራሽ ችግር ተፈጥሮ ፊቷን ያዞረባቸው ሀገራት አትሌቶች እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገራትን ለልምምድ... Read more »
በኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበር ኮንፌዴሬሽን(ኢሠማኮ) አዘጋጅነት ከጥር ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የሠራተኞች የበጋ ወራት ውድድር ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ፍፃሜ አግኝተዋል። በአስር የስፖርት አይነቶች ፉክክሮችን ሲያስተናግድ በቆየው ውድድር አብዛኞቹ የስፖርት አይነቶች ቀደም... Read more »
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በዓመት በርካታ ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን ከነዚህም መካከል በእድሜ እርከን የሚካሄዱ የአዋቂዎች፣ የማሰልጠኛ ማዕከላት፣ የፕሮጀክቶች እና የወጣት ውድድሮች ይጠቀሳሉ። እነዚህ ውድድሮች ላይ በየጊዜው የሚነሳና መነጋገሪያ የሆነው የእድሜ ተገቢነት ጉዳይ ነው።... Read more »
የአንጋፋው ስፖርት ክለብ መቻል 80ኛ ዓመት ክብረ በዓል ከሰኔ 01 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ሲከበር ቆይቶ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክብር እንግድነት... Read more »
በ1936 ዓ.ም የተመሠረተው እና ሀገራቸውን ወክለው በተለያዩ ዓለም አቀፍ የስፖርት መድረኮች መወዳደር የቻሉ ብርቅዬ ጀግና አትሌቶችን፣ እግር ኳስ ተጫዎቾችን እና ሌሎች ስፖርተኞችን ማፍራት የቻለ የማይረሳ ታሪክ ያለው አንጋፋ ክለብ ነው፣ መቻል። ለሰማንያ... Read more »