የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳሊያ ተስፋ!

የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ውድድሮች ትናንት ጀምረዋል። ኢትዮጵያ በውድድሩ የወርቅ ሜዳሊያ ለማስመዝገብ ትልቅ ተስፋ ካደረገችባቸው ርቀቶች አንዱና ዋነኛው የወንዶች 10ሺ ሜትር ፉክክር ዛሬ ምሽት 4:00 ይካሄዳል። የቶኪዮ 2020 የርቀቱ አሸናፊ አትሌት ሰለሞን... Read more »

ተራማጁ ኢትዮጵያዊ ኦሊምፒያን

ኢትዮጵያ በዘመናት የደመቀ የኦሊምፒክ መድረክ ውጤታማ የአትሌቲክስ ታሪክ ገናና ስም ያተረፈችው በረጅም ርቀትና በማራቶን ውድድሮች ነው:: ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ በመካከለኛ ርቀቶችም ውጤታማ መሆን ችላለች:: የአትሌቲክሱ አንድ አካል በሆነው የእርምጃ ውድድሮች ግን... Read more »

የብሔራዊ ስቴድየም ግንባታን ለማጠናቀቅ አዲስ አቅጣጫ ተቀምጧል

በኢትዮጵያ በሁሉም ክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ከፍተኛ የመንግሥት ትምህርት ተቋማት ውስጥ በርካታ የስቴድየም ግንባታዎች ተጀምረው አብዛኞቹ መጠናቀቅ አልቻሉም፡፡ ግንባታቸውም ይከወንበታል ተብሎ ከሚቀመጠው ንድፍ ወጪና የጊዜ ገደብ ውጭ ሆነው ይገኛሉ፡፡ ግንባታቸው በፍጥነት እንዲጠናቀቅ መንግሥት... Read more »

በፓሪስ ይደምቃሉ ተብለው የሚጠበቁ ኢትዮጵያውያን ከዋክብት

ኦሊምፒክን ለሶስተኛ ጊዜ የማስተናገድ ዕድል ባገኘችው ፓሪስ ውድድሮች መካሄድ ከጀመሩ አምስት ቀናት ተቆጥረዋል። እስካሁንም ሀገራት በተለያዩ ስፖርቶች ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ እየተፎካከሩ ይገኛሉ። ግብጽ እና ደቡብ አፍሪካን የመሳሰሉ ሀገራትም ሜዳሊያዎችን በማስመዝገብ... Read more »

እግር ኳስ የማይቀዘቅዝባት ከተማ- አርባ ምንጭ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ በርካታ ተጫዋቾችን በማፍራት ተጠቃሽ ከሆኑ ስፍራዎች መካከል አርባ ምንጭ ከተማ እና አካባቢው አንዱ ነው:: ከዓመት ዓመት እግር ኳስ እንደተሟሟቀ የሚካሄድባት አርባ ምንጭ ያፈራቻቸው ከ85 በላይ ተጫዋቾች በዚህ ወቅት ብቻ... Read more »

ከድል በላይ የደመቀው ታሪክ ሲታወስ

ክስተቱ ከተፈጠረ ሁለት አስር ዓመታትን ቢያስቆጥርም ዛሬም ድረስ ደምን እንዳሞቀ ቀጥሏል። በአረንጓዴ መለያ የቀረቡት ሦስቱ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መም ላይ ያሳዩት የሃገርና የወገን ፍቅር በእርግጥም በስታዲየም የታደመውን የአትሌቲክስ ቤተሰብ ቆሞ እንዲያጨበጭብ አድርጓል። ‹‹ታሪክ... Read more »

ክለቦችን ከፋይናንስ ቀውስ ይታደጋል የተባለው አዲስ መመሪያ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማኅበር የተጫዋቾች ዝውውርን እና የደመወዝ ክፍያ አስተዳደርን በሕግና ሥርዓት ለመምራት ደንብና መመሪያ አውጥቶ ለማስፈጸም እንቅስቃሴ ከጀመረ ሰንብተል፡፡ በሊጉ የሚወዳደሩ ክለቦች ለተጫዋቾች ዝውውርና ደመወዝ የሚያወጡት ክፍያ ከፍተኛ በመሆኑና እንደ ክለብ... Read more »

2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ ዛሬ ይጀመራል

በዘመናዊው ኦሊምፒክ ጠንሳሽነታቸው ‹‹የኦሊምፒክ አባት›› የተሰኙት ፒየር ደ ኩበርቲን ሀገር ፈረንሳይ 33ኛውን ኦሊምፒያድ ዛሬ በድምቀት ታስጀምራለች፡፡ ከ100 ዓመታት በኋላ ለሶስተኛ ጊዜ የአስተናጋጅነት ዕድልን ያገኘችው ፓሪስ፤ ታላቁን ውድድር ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ የመክፈቻ... Read more »

መቻል የራሱን ሜዳ ለመገንባት ጥረት ጀምሯል

በኢትዮጵያ ስፖርት እድገት ውስጥ የጎላ ሚና ካላቸው ክለቦች መካከል አንጋፋው መቻል የስፖርት ክለብ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። መቻል በተለይም በእግር ካሱ የቀድሞ ገናናነቱን ለማስመለስና ከውጤታማ የአህጉሪቱ ክለቦች ተርታ ለመሰለፍ 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን... Read more »

«ከጀግኖች ስፖርተኞች ጎን ቆሞ ማበረታታት ያስፈልጋል» -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ለ33ኛ ጊዜ በፈረንሳይዋ ፓሪስ ከተማ በሚካሄደው የ2024 ኦሊምፒክ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ከትናንት በስቲያ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት አሸኛኘት ተደርጎለታል። በሽኝት መርሃግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና የኦሊምፒክ ኮሚቴ አመራሮች... Read more »