የኦሊምፒክ ቡድኑ ዛሬ እውቅናና ሽልማት ተዘጋጅቶለታል

በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዛሬ ማለዳ ወደ ሃገሩ ተመልሷል። ከ800 ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት የአትሌቲክስ ውድድሮች የተካፈለው ልዑካን ቡድን 1 የወርቅ እና 3 የብር በጥቅሉ 4 ሜዳሊያዎችን ማስመዝገቡ ይታወቃል።... Read more »

ትዕግስት አሰፋ በማራቶን የብር ሜዳሊያ በማስመዝገብ የመጀመሪያ ሆናለች

በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የኢትዮጵያ ተሳትፎ በሴቶች የማራቶን ብር ሜዳሊያ ተደምድሟል፡፡ የዓለም የማራቶን ክብረወሰን ባለቤቷ ጀግና አትሌት ትዕግስት አሰፋ እጅግ ፈታኝ በነበረው ፉክክር፤ በመጨረሻዎቹ ሜትሮች ተቀድማ የብር ሜዳሊያ አጥልቃለች፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ በመድረኩ 1... Read more »

 ከ24 ዓመት በኋላ ወደ ቤቱ የተመለሰው የኦሊምፒክ ማራቶን ድል

የምን ጊዜም የዓለም ምርጡ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በክብር እንግድነት ተገኝቶ ባስጀመረው የፓሪስ ኦሊምፒክ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አሳክታለች። በኢትዮጵያ የኦሊምፒክ የወንዶች ማራቶን ታሪክ 5ኛውን ድል በማስመዝገብ ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ለድል የሚጠበቁበት የወንዶች 5ሺ ሜትር

ታሪካዊው አትሌት ሻምበል ምሩፅ ይፍጠር የጀመረው የኢትዮጵያ የ5ሺ ሜትር የኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ በሚሊዮን ወልዴ እና በቀነኒሳ በቀለ አንድ ወርቅና አንድ ነሐስ ቀጥሎ ኢትዮጵያን የርቀቱ ፈርጥ አድርጓታል። ፊጣ ባይሳ፣ ደጀን ገብረመስቀል እና ሐጎስ... Read more »

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ10ሺ ሜትር ለሜዳሊያ ይፋለማሉ

የሴቶች 10ሺ ሜትር ውድድር እአአ 1988 በሴዑል ኦሊምፒክ መድረኩን ሲቀላቀል፤ በቀጣዩ የባርሴሎና ኦሊምፒክ ደግሞ ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ደራርቱ ቱሉ በታሪክ የመጀመሪያውን ድል በማስመዝገብ ለሃገሯና ለአፍሪካ ኩራት ለመሆን ቻለች። ይህቺ አትሌት በመድረኩ 2... Read more »

 የብሔራዊ ስታዲየም ምዕራፍ ሁለት ግንባታ በቅርቡ ይጀመራል

የብሄራዊ ስታዲየም ምዕራፍ ሁለት ሎት አንድ የግንባታ ስምምነት በኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና በቻይና ኮንስትራክሽን ኮሚዩኒኬሽን ካምፓኒ (CCCC) መካከል ከትናንት በስቲያ ተደርጓል፡፡ ይህ የግንባታ ምዕራፍ በአንድ ዓመት ውስጥ የሚጠናቀቅ መሆኑም ታውቋል፡፡ ግንባታው... Read more »

የሜዳሊያ ተስፋ የተጣለበት የወንዶች 3 ሺ ሜትር መሰናክል

በ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ ተጠባቂው የወንዶች 3 ሺ ሜትር መሰናክል ውድድር ዛሬ ምሽት ይካሄዳል። ኢትዮጵያ በሶስት ጠንካራ የርቀቱ አትሌቶች ትወከላለች። የወርቅ ሜዳሊያውን ለመወሰድም ከሞሮኮና ኬንያዊያን አትሌቶች ጋር የሚያደርጉት ፉክክር በጉጉት የሚጠበቅ ነው። የማጣሪያ... Read more »

 ፅጌ ዱጉማ በ8 መቶ ሜትር አዲስ ታሪክ ፃፈች

ኢትዮጵያ በኦሊምፒክ መድረክ በሁለቱም ፆታ በ8 መቶ ሜትር ፍፃሜ ሜዳሊያ ውስጥ የገባችበት ታሪክ የላትም። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በርቀቱ የኦሊምፒክ ታሪክ ሜዳሊያ ቀርቶ በፍፃሜ ሲፋለሙ የሚታወስ አጋጣሚም እምብዛም ነው። ዘንድሮ ግን ወጣቷ አትሌት ፅጌ... Read more »

ታሪክ ቀያሪዎቹ እንቁዎች

የአሜሪካ፣ እንግሊዝ እና ኬንያ አትሌቶች ስኬታማ የሆኑበት የሴቶች 800 ሜትር ውድድር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዲስ ተፎካካሪ አግኝቷል። በተያዘው የውድድር ዓመት ግላስኮው ላይ በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ባልተጠበቀ ሁኔታ የወርቅ ሜዳሊያውን ያጠለቀችው... Read more »

 ከዋክብቶች የተፋጠጡበት አጓጊ ፍልሚያ

የዓለም ክብረወሰን ባለቤቷን አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ከኦሊምፒክ እና ከዓለም ሻምፒዮናዎቹ ፌይዝ ኪፕየጎን እንዲሁም ሲፈን ሀሰን ጋር የሚያገናኘው የሴቶች 5ሺ ሜትር ሴቶች ፍጻሜ፤ በፓሪስ ኦሊምፒክ በጉጉት ከሚጠበቁ ፍልሚያዎች አንዱ ነው። ነገ ምሽት የሚካሄደው... Read more »