ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ ቡና ወሳኙን የመልስ ጨዋታ ዛሬና ነገ ያደርጋሉ

በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ቻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የወከሉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ ቡና የወንዶች እግር ኳስ ክለቦች በሜዳቸው ወሳኝ የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬና ነገ ያደርጋሉ፡፡ ክለቦቹ በመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸው ከሜዳቸው... Read more »

አረንጓዴው ጎርፍ በአረንጓዴ ዐሻራ

የዓለም አትሌቲክስ ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት 2023 ባካሄደው ጥናት፤ የዓለም አየር ለውጥና ብክለት በቀጥታ የአትሌቶች ጤና እና ብቃት ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እያሳደረ መሆኑን አረጋግጧል። ማህበሩ በቡዳፔስት በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተሳታፊ ከነበሩ አትሌቶች... Read more »

‹‹አትሌቲክሱ ችግር ውስጥ የገባው በአደረጃጀትና አመራር ክፍተት ነው›› – ኢንስትራክተር አድማሱ ሳጂ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ በውጤታማነት ሕዝብ የለመደውን ድል ከማስመዝገብ ይልቅ በውዝግብና ትርምስ መንስዔ መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል። ከአስተዳደራዊ ጉዳዮችና ከውድድር ውጤቶች ጋር የተያያዙ ውዝግቦች ስፖርቱን እንዳይረጋጋና በውጤታማነቱ እንዳይቀጥል አድርጓል። ይህም በፓሪስ ኦሊምፒክ በስፋት ሲንጸባረቅ ቆይቷል።... Read more »

የወጣቶች አትሌቲክስ ቡድን ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

ወጣትና ተተኪ አትሌቶች ወደ ትልቅ ደረጃ ከሚሸጋገሩባቸው ዓለም አቀፍ ውድድሮች መካከል አንዱ ከ20 ዓመት በታች የወጣቶች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ነው። በቀጣይ ዓመታት በታላላቅ የአትሌቲክስ መድረኮች የሚያንጸባርቁ ከዋክብትን የሚያፎካክረው ይህ ቻምፒዮና በየሁለት ዓመቱ ይካሄዳል።... Read more »

 ደረጃውን የጠበቀ የክለቦች ቅርጫት ኳስ ውድድር ለማካሄድ ጥረት እየተደረገ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን የተዘጋጀው ዓመታዊው የክለቦች ቅርጫት ኳስ ቻምፒዮና በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል። ውድድሩ በአራት ምድቦች አንድ ዙር የፈጀ ሲሆን በቀጣይ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማካሄድ እንደሚሠራ ተገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ... Read more »

አነጋጋሪው የኦሊምፒክ ኮሚቴ ምላሽ

የኢትዮጵያ የፓሪስ ኦሊምፒክ ተሳትፎ እና የኦሊምፒክ ኮሚቴው ተግባራት ተከትሎ የስፖርት ቤተሰቡ በብርቱ እየተቃወመው ይገኛል:: ይህንን እንዲሁም ተሳትፎውን በተመለከተም የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠ ሲሆን፤ በብዛት ሲነሱ ለቆዩ ጉዳዮችም ምላሽ... Read more »

የረጅም ርቀት ወርቆች ለምን ከኢትዮጵያ ራቁ?

ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ቻምፒዮናዎችና ኦሊምፒክን በመሳሰሉ ታላላቅ የውድድር መድረኮች በረጅም ርቀት ሩጫ በርካታ ድሎችን በማስመዝገብ ከዓለም ሀገራት ቀዳሚውን ሥፍራ ትይዛለች። በየውድድሩ ከሰበሰበቻቸው ሜዳሊያዎች የሚልቁትም በ10 እና 5ሺህ ሜትር ርቀቶች የተገኙ ናቸው። ይህ የኢትዮጵያ... Read more »

የስፖርት ማህበራት በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ አቤቱታ አቀረቡ

በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ብሄራዊ የስፖርት ማህበራት በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ሥራ አስፈጸሚ ቦርድ አባላትና እና ፕሬዚዳንት ላይ በይፋ አቤቱታ አቅርበዋል። ቅሬታው የቀረበው ለኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሲሆን፤ ተገቢው አስተዳደራዊና ሕጋዊ ርምጃ እንዲወሰድም ይጠይቃል። በቅርቡ... Read more »

 የስፖርት ተቋማት ገለልተኝነት እስከምን ድረስ?

ትልቁ የስፖርት መድረክ ኦሊምፒክ በአራት ዓመት በመጣ ቁጥር ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ውዝግቦች መነሳታቸው የተለመደ ጉዳይ ነው። ከአትሌቶች ምርጫ እስከ በርካታ አስተዳደራዊ ጉዳዮች ንትርክ የማያጣው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ በቅርቡ በተጠናቀቀው የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ አስቀድሞ... Read more »

“የኢትዮጵያ ታሪክ ከአትሌቲክስና ኦሊምፒክ ውጤት ጋር የተቆራኘ ነው” – የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ

በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ትናንት ማለዳ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ምሽቱንም ፕሬዚዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ለቡድኑ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት የክብር ሽልማት፣ የማበረታቻ እና የእራት... Read more »