የአንድ ሀገር ብዝሃነት በሃይማኖት እና በብሔር መጠን የሚገለፅ ነው፤ አንድ ሕዝብ በሃይማኖት የተለያየ የአምልኮ ሥርዓትን ሲከተል፣ ሕዝቡ የተለያየ ሃይማኖት አለው ይባላል:: በተመሳሳይ መልኩ በአንድ ሀገር ሕዝብ ውስጥ የተለያየ ማህበረሰብ ሲኖር እና እነዚህ... Read more »
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የሰውን አእምሮ ማለትም ችግር የመፍታት እና ውሳኔ የመስጠት ችሎታዎችን ይዞ ሰውን ተክቶ ሥራዎችን ማከናወን ማስቻል መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ አሁን ላይ በኢትዮጵያም ሥራ ላይ እየዋለ፤ ምርምር እየተካሔደበት ያለው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ... Read more »
እ.አ.አ በያዝነው 2023 የአፍሪካ ህዝብ ብዛት ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን በላይ መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የዓለምን ሁለት በመቶ አካባቢ ሕዝብ የያዘችው አፍሪካ፤ በዓለም ላይ የሕዝብ ብዛቷን ጨምሮ ያላት የተፈጥሮ ሃብት እና ሌሎችም የተለያዩ... Read more »
ኢትዮጵያ የቆላ መስኖ ስንዴ ማልማት የጀመረችው ከዘጠኝ ዓመት በፊት እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2013/14 አካባቢ ነበር:: በአንድ ሄክታር መሬት ላይ የተጀመረው የቆላ ስንዴ በ2018 ዓ.ም 50 ሺህ ሄክታር መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ:: ከአምስት... Read more »
በኢትዮጵያ የዲጂታል አማራጮች በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፋ፤ በዓመትም እስከ አራት ትሪሊዮን የሚደርስ ብር በዲጂታል የክፍያ አማራጮች እየተዘዋወረ መሆኑንና ከ170 በላይ የመንግሥት ተቋማት የዲጂታል ግብይት ሥርዓት ውስጥ መግባታቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል:: የዲጂታል... Read more »
ሀገራዊ ምክክር የግጭት መንስኤዎች ላይ ትርጉም ባለው መልኩ ውይይት ለማድረግ እና የሚያጋጩ ጉዳዮች ሁሉን አቀፍ በሆነ መልኩ ለመፍታት ምርጥ መንገድ ስለመሆኑ ዓለም አቀፍ ጥናቶች ይጠቁማሉ። ነገር ግን የየሀገራቱ ባሕል፣ ማሕበረሰባዊ ቅንጅትና ታሪካዊ... Read more »
ስሙን ውሃው ውስጥ ከሚታዩ ቀለማት ያገኘው ቀይ ባህር፤ በጣም ሞቃታማ እና ጨዋማ ነው። በስዊዝ ካናል በኩል ከሜድትራንያን ባህር ጋር የሚገናኝ ሲሆን፤ በአውሮፓ እና በእስያ መካከል የባህር ላይ ትራንስፖርትን ለማካሔድ ዋነኛ መስመር ሆኖ... Read more »
ገዳም ሰፈር በአዲስ አበባ ከተማ በመሃል አራዳ ውስጥ የሚገኝ ጥንታዊ ሰፈር ነው። ገዳም ሰፈር ስያሜውንም ያገኘው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ጋር በመጡ ቄሳውስት ነው። ምንም እንኳን ሰያሜው የተረጋጋና ፀጥታ የሞላበተ ሰፈር እንደሆነ ቢያመላክተንም... Read more »
ኢትዮጵያ የምትገኘው ከቀይ ባህር በጥቂት ኪሎ ሜትሮች ርቀት ላይ እንደሆነ ይታወቃል:: ይሁንና ከዚህ ተፈጥሯዊ ሀብት ተጠቃሚነቷን ለማረጋገጥ አልተቻላትም:: ከዚህም የተነሳ በአፍሪካ የባህር በር ከሌላቸው 17 ሀገራት መካከል አንዷ ለመሆን ተገድዳለች:: በርግጥ ኢትዮጵያ... Read more »
ብዙዎች ለሰላም ተመን የለውም ይላሉ። አስፈላጊነቱም በየተወሰነ ጊዜ አሊያም በየደቂቃውና በየሰከንዱ ብቻ እንዳልሆነም ያስረዳሉ። ለዚህም በምክንያትነት የሚያስቀምጡት ሰላም ልማት፣ እድገት እንዲሁም አብሮነትን ማረጋገጥ የሚችል መሆኑን ነው። ሰላም ሁሉም መልካም የሆኑ ነገሮች ባለቤት... Read more »