የባሕር በር ስምምነቱ – ለጋራ ተጠቃሚነት

ከወራት በፊት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያውያን ስለ ቀይ ባሕርም ሆነ የባሕር በር ጉዳይ ላይ ዝምታን ከመምረጥ ይልቅ መወያየቱ እና እርስ በእርስ መነጋገሩ አስፈላጊ እንደሆነ መናገራቸው ይታወቃል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ... Read more »

አርብቶ አደሩ በእንስሳት ሀብቱ እንዴት ተጠቃሚ ይሁን ?

ውሃ እና ግጦሽ ፍለጋ ከብቶቹን ይዞ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሰው አርብቶ አደር ዛሬም በአየር መዛባት ምክንያት ከሚያጋጥመው ድርቅ እንስሳቱን ለመታደግ ቀዬውን ለቆ ይሄዳል። በአካባቢ ላይ የሚከሰቱ ግጭቶችም የአርብቶ አደሩ ሌላው ፈተና ነው። እንስሳቱን... Read more »

የዕለት ተዕለት የሕይወት መርሆዎች ልናደርጋቸው የተገቡ የጥምቀት እሴቶቻችን

በዓለ ጥምቀት ከመንፈሳዊ ይዘቱ ባሻገር አብሮነትን፣ አንድነትን የሚያጠናከሩ ማኅበራዊ እሴቶችም አሉት። የሰላም ተምሳሌት ሆኖም ይገለጻል። በቱሪዝም ኢንዱስትሪ ዘርፍም ቱሪስቶችን ከተለያዩ የዓለም ሀገራት በመሳብ የምጣኔ ሀብት ምንጭም ጭምር ነው። የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ለሀገሪቱ እድገት... Read more »

ለፈጣንና ተከታታይ እድገት – የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ

ኢትዮጵያ ከጊዜ ወደጊዜ በአፍሪካም ሆነ በዓለም አቀፍ መድረክ ተሰሚነቷ እየጎለበተ መጥቷል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዲፕሎማሲው መስክ እያስመዘገበች ያለው ስኬት ብዙዎቹ አገራት በራቸውን ያለአንዳች ማቅማማት እንዲከፍቱላትም ምክንያት ሆኗል። አገሪቱ በአሁኑ ወቅት ትኩረት... Read more »

 በውስን ወቅቶች ተገድቦ የሚገኘውን የቱሪስቶች ፍሰት ለመለወጥ ምን ይደረግ?

የገና በዓልን በላልይበላ፣የጥምቀት በዓልን ደግሞ በጎንደር፣ በዓላቱና አካባቢዎቹ ተነጣጥለው የማይታዩ ናቸው። በእነዚህ የበዓላት ወቅት አስጎብኝ ድርጅቶች፣ሆቴልቤቶች፣መዝናኛዎች፣ ባህላዊ አልበሳትና ጌጣጌጥ መሸጫዎች፣ ሌሎችም ተያያዥ ሥራዎችን የሚሰሩ ሁሉ በዚህ ወቅት በስፋት ስለሚንቀሳቀሱ ቱሪዝሙ ይነቃቃል። እንደ... Read more »

 ለዲጂታል ትራንስፎርሜሽኑ ተደራሽነት

ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ መተግበር ከተጀመረ አጭር ጊዜ ቢሆንም፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደራሽነትን በማስፋፋት ረገድ ብዙ ሥራዎች እየተሰሩ ናቸው፤ ይህን ተከትሎም ለውጦች መመዝገብ ጀምረዋል። የዲጂታል ፋይናንስን በማሳደግ ረገድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከናወኑ ያሉ... Read more »

 ቅርሶች ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኙ ከማድረግ ባሻገር

ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት ከሚዳሰሱ ቅርሶች መካከል ተፈጥሯዊ የሰሜን ተራሮች ፓርክና የጊዲዮ ባህላዊ መልከዓ ምድር፤ ከማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል ደግሞ የሸዋሊድ በተባበሩት መንግሥታት የባህል፣ የሳይንስና ትምህርት ድርጅት (ዩኔስኮ) ማስመዝገቧ ይታወሳል። ከዚህ ቀደም የተመዘገቡትን ጨምሮ... Read more »

 የባሕር በር ጉዳይ – ከዓለም አቀፍ ሕግ አኳያ

የባሕር በር የሌላት ትልቋ ሀገር ኢትዮጵያ፣ ዛሬም እንዳለፉት በርካታ ዓመታት ሁሉ የወደብ አገልግሎትን ለማግኘት ጥገኛ ሆና ቀጥላለች፡፡ ይህ አካሄዷ መዳረሻው ፖለቲካዊም ኢኮኖሚያዊም ክስረት እንደሆነ የተገነዘቡት ጠቅላይ ሚኒስትሯ ከወራት በፊት የባሕር በር ተጠቃሚ... Read more »

 የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ በዱባይ

የአየር ንብረት ለውጥ ድርቅ፣ ጎርፍ፣ የውሃ መጥለቅለቅ፣ ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብና ቅዝቃዜ በማስከተል በሀገር ላይ ጉዳት የሚያደርስ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ የሚጎዱት ለአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሀገራት ብቻ ሳይሆኑ፤ በዓለም ላይ ያለ... Read more »

 ”የአየር ኃይልን ዪኒፎርም ለብሶ የአየር ኃይል ወታደር መሆን ክብር እንደሆነ የሚያስብ ዜጋ ለመፍጠር እየሠራን ነው” ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ

/የኢትዮጵያ አየር ኃይል 88ኛ የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከተቋሙ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ሙሉ ቃል / ጥያቄ፤- የኢትዮጵያ አየር ሃይል ከተመሠረተ 88 ዓመታትን አስቆጥሯል። ያለፉት 88... Read more »