ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 30/2014 በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለቀረቡላቸው በርካታ ጥያቄዎች በየፈርጁ ምላሽ እና ማብራሪያ መስጠታቸው ይታወሳል። በተለይም በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ስለሚስተዋለው የሠላም ሁኔታ በርካታ ምሳሌዎችን በማጣቀስ ማብራሪያ ሰጥተዋል።... Read more »

ክፍል አራት እና የመጨረሻው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ወቅታዊ አገራዊ ጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያና ምላሽ ሰጥተዋል። ይህንኑ ምላሽና ማብራሪያ በተከታታይ ማስነበባችን ይታወሳል።... Read more »

(የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የምክር ቤት ማብራሪያ ክፍል ሁለት) በትናንት እትማችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የጸጥታና የደህንነት ጉዳዮችን ጨምሮ ሀገሪቱ እንደ ሀገር እያጋጠሟት ባሉ ፈተናዎች ዙሪያ ከምክር ቤት አባላቱ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን... Read more »

ክፍል አንድ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሰኔ 30ቀን 2014 አካሂዷል። በእለቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በምክር ቤቱ ተገኝተው ከአባላቱ ለተነሱላቸው ወቅታዊ ጥያቄዎች ማብራሪያና... Read more »
የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ በሀገር ሕልውና እና በሕዝቡ ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው። በሚሰራጩ ሐሰተኛ ዘገባዎች ሰዎች በማንነታቸው እንዲሁም በሚከተሉት እምነታቸው ጥቃት እየደረሰባቸው ይገኛል። በመሆኑም የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት... Read more »

ባለፈው ሰሞን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እኔን እና ሌሎች ጥቂት ሰዎችን የጸጥታ ተቋማትን እንድንጎበኝ ጋብዞን ነበር። ተጋባዦቹ ከሁሉም የሙያ ዘርፎች የተጋበዝን ነን ማለት እንችላለን። ከኪነ ጥበብ ሰዎች ፋንቱ ማንዶዬ እና ደበሽ ተመስገን ፤... Read more »
የአገር ህልውና በዋናነት ከአገረ መንግስት ጋር የሚተሳሰር ሲሆን፤ በሥሩ የመንግስት ድንበር ማስጠበቅን ጨምሮ የአገር ሰላም እና መረጋጋት እንዲሁም የኢኮኖሚ ዕድገትን ይመለከታል።ነጋድራስ ባይከዳኝ በ1909 ዓ.ም በታተመው ‹‹የመንግስት እና የሕዝብ አስተዳደር›› በተሰኘው መፅሃፋቸው ‹‹ኢትዮጵያ... Read more »
‹‹ኢትዮጵያ ታምርት›› ንቅናቄ የአገር ውስጥ ችግሮችና ዓለም አቀፍ ጫናዎች የሚቋቋም ኢንዱስትሪ እስከ መፍጠር እንደሚዘልቅ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መግለጹ ይታወቃል። ንቅናቄው የአንድ ወቅት የዘመቻ ሥራ ሆኖ እንዳይቀር ሊሠራባቸው የሚገቡ ነጥቦች መኖራቸውን ደግሞ በዘርፉ ያሉ... Read more »

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች የሰጡትን ማብራሪያና ምላሽ ክፍል ሶስት ትናንት ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው የመጨረሻ በሆነው በክፍል አራት እትማችን በተረኝነት፣ መዝሙር... Read more »

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች የሰጡትን ማብራሪያና ምላሽ ክፍል ሁለት ትናንት ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው በክፍል ሶስት እትማችን ከሰላምና ድርድር፣ ከጸጥታ ተቋማት... Read more »