‹‹ሌብነት በጣም አታካች ነገር ሆኗል። በተለይ የገጠመንን አገራዊ ፈተና እና ችግር እንደ ዕድል የወሰዱ ሰዎች ቀይ መስመር ያልነውን ሌብነት ቀይ ምንጣፍ አድርገውታል። ቀይ ምንጣፍ አድርገው በነፃነት የሚንሸራሸሩበት ሰዎች እየተፈጠሩ ሄደዋል›› ሲሉ ጠቅላይ... Read more »
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ከድርድር በኋላ ብዙ ጊዜ በመተማመን እጦት እና ቃል የተገባን ጉዳይ ባለመፈጸም ምክንያት ድርድሮች እንደሚበላሹ ከሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከአባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት... Read more »
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል በአገር አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ የሚሆን አዲስ የዋጋ ተመን ማውጣቱን ከወራት በፊት አስታውቆ ነበር። የዋጋ ተመኑ የወጣው በግብይት ሰንሰለቱ ወጥ የሆነ የንግድ ስርዓት... Read more »
በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አጋጥሞ የነበረውን ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግሥት ያላሰለሰ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል። ይህም ተሳክቶ በአፍሪካ ኅብረት አደራዳሪነት በደቡብ አፍሪካ በፌዴራል መንግሥትና በሕወሓት መካከል የተካሄደው የሰላም ንግግር ውጤት አምጥቶ የሰላም ስምምነት... Read more »
ወጣት ብርሃን ፋንታሁን ይባላል። የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ነው። ጥቅምት 24ን ሲያስታውሰው ቀድሞ እንባ ይቀድመዋል። ምክንያቱም ይህ ጊዜ ዘግናኝና ግፍ የበዛበት ቀን ነው። እንደ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ሳይሆን እንደሰውም ሊደረግ ቀርቶ ሊታሰብ የማይገባው... Read more »
ኢትዮጵያ በዘመኗ በርካታ ህልውናዋን የሚጋፉ እብሪት የወጠራቸው ሀገራት ወረራ ፈጽመው ጥቅምና ፍላጎታቸውን ለመጫን ተፈታትነዋታል፡፡ ነገር ግን ኢትዮጵያ ጀግና መውለድ ታውቅበታለችና ጀግኖች ልጆቿ ጠላቶቿን በጦርና በጋሻ ተፋልመው እንደአመጣጣቸው በመመለስ ሉዓላዊት ሀገር አስረክበውናል። አሸባሪው... Read more »
የጥቅምት 24 2ኛ ዓመትን መታሰቢያን አስመልክቶ የተሠጠ አጭር ማብራሪያ፡- ዕለቱን የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች አስበውት እንዲውሉ ይጠበቃል። በሠራዊታችን በኩል በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያን ደረጃ በልዩ ሥነ-ሥርዓት፤ እንዲሁም በሀገር ውስጥና በውጭ ያሉ የሠራዊታችን ልዩልዩ ክፍሎች... Read more »
በጎጥ በረት ውስጥ የተፈለፈለውና የጎሳ ጡጦ ጠብቶ ያደገው አሻባሪው ትህነግ የአራት ኪሎ ቤተ-መንግስትን በወረራ ተረክቦ በትረ-ስልጣኑን አስጠብቆ በቆየባቸው 27 አመታት ሲለው በዴሞክራሲ ስም እያላገጠ፤ ሲያሰኘው ደግሞ በኃይል እየደፈጠጠ አምርሮ የሚጣላትን አገር ሲያስተዳድር... Read more »
ያቺ ቀን፣ አዕምሯቸው በትዕቢት አብጦ፤ ልባቸው ክፋት አምጦ፤ መንፈሳቸው ተንኮልን አብሰልስሎ ለዓመታት የትግራይን ህዝብ ሲጠብቅ በኖረው የመከላከያ ሰራዊት ላይ የክህደት እና የጭካኔ ተግባር የፈፀሙባት ዕለት ነች። የአገርን ልብ እንደሰው ልብ ያደሙበት። አዎ!... Read more »
ከቅርብ ወራት ወዲህ ወፈፌው ይልቃል እንደዚህ ቀደሙ በየቀኑ ሌሊት ሌሊት እየተነሳ መጮሁን አቁሟል። ወትሮ ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል መጮህ የጀመረ የሚያቆመው ማታ የሌሊት ወፎች ከዋሻቸው ወጥተው ውር ውር ማለት ሲጀምሩ ነበር። አሁን... Read more »