የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና ቀጠናዊ ፋይዳው

ከሦስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ እና ከዲፒ ወርልድ ጋር የበርበራ ወደብን የወደቡን 19 በመቶ ድርሻ በመያዝ እንደምታለማ ሲገለጽ ነበር። በኋላም ኢትዮጵያ ከሶማሊ ላንድ ጋር በወደብ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ደርሳ የመግባቢያ ሰነድ... Read more »

‹‹የኮሪደር ልማቱ ሲጠናቀቅ የፀጥታ ሥራው ከሰዎች አልፎ በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች የሚታገዝ ይሆናል››-አቶ ጌታሁን አበራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ ም/ ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ ከተማን በሕዝብ ተሳትፎና ባለቤትነት ሰላምና ፀጥታ የሰፈነባት፤ የሕግ የበላይነት የተረጋገጠባት ለኑሮ፣ ለሥራ እና ለመዝናኛ ተመራጭ የሆነች ለማድረግ የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ነው። በተለይም ከተማዋ ሰላምና ፀጥታዋ የተረጋገጠ ይሆን ዘንድም በብዙ እየተለፋ... Read more »

የመኖሪያ ቤት ኪራይ አዋጁ ፋይዳና ተግዳሮት

መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ስብሰባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016ን አፅድቋል። አዋጁ በፀደቀበት ወቅት አላማው በመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መናር የሚከሰተውን የኑሮ ውድነት... Read more »

የውጭ ባለሀብቶች በጅምላና ችርቻሮ ንግድ መሳተፍ ፋይዳና ስጋት

የንግድ ሥራ ማለት ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ለዋጋ ሲባል መሸጥ፣ ማስተላለፍና መለወጥ ነው። ይህ ሁሌ የሚከናወን የግብይት ሂደት ሲሆን፤ ለትርፍ ሲባል የሚከናወን ነው። በዋናነት ደግሞ ርግጠኛነት የሌለው የመክሰርና የትርፉማነት ውጤት ሊያስከትል የሚችል ባህሪም እንዳለው... Read more »

 የአፈር አሲዳማነት መጨመርና የግብርናው ዘርፍ ተግዳሮት

የኢትዮጵያ የአፈር ሀብት መረጃ ፕሮጀክት ጥናት መሰረት እየታረሰ ካለው የመሬት ሽፋን 43 በመቶው በአሲዳማነት የተጠቃ ነው። ከዚህ ውስጥም 28 በመቶ ጠንካራ አሲዳማ ሲሆን ይህም አጠቃላይ ከሚታረሰው መሬት ሦስት ነጥብ አንድ ሚሊዮን ሄክታር... Read more »

ስታርትአፖች – ለሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ዕድገት

ወደ ገበያ ሊወጣ የሚችል የተለያየ የፈጠራ ሃሳብና ችግር ፈቺ የሥራ እቅድ ይዘው ነገር ግን አሳሪ በሆኑ ሕጎች፣ ትኩረት ባለማግኘታቸውና በተለያዩ ምክንያቶች የፈጠራ ሃሳባቸው መክኖ የሚቀርባቸው ሥራ ፈጣሪዎች ብዙ ናቸው:: የመፍጠር ክህሎት (ታለንት)... Read more »

ሀገራዊ ትርክትን የመገንባት ሂደትና ተግዳሮቶቹ

ከወራት በፊት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስራውን በጀመረበት ወቅት የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ “መንግስት በ2016 ዓ.ም አሰባሳቢ ትርክት ፈጠራና ስራ ላይ ትኩረት ይደረጋል” ነበር ያሉት። ይህ በእንዲህ እንዳለ እንግዲህ ኢትዮጵያውያን የወል... Read more »

የህዳሴ ግድቡ መጠናቀቅ – ለኢኮኖሚው እድገትና ግስጋሴ

ጉባ መገኛ ወረዳው ነው፤ ክልሉ ደግሞ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ። ይህ ንብረትነቱ የኢትዮጵያውያን የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፣ የግንባታው መሠረተ ድንጋይ የተቀመጠው መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ሲሆን፣ ዛሬ 13 ዓመት ሞልቶታል። ዘንድሮ “በኅብረት... Read more »

ታላቅ ተስፋ ለሴቶች የሰነቀው የዓባይ ግድብ

ምዕራብ ጎጃም ደጋ ደሞት ወረዳ ተወልዳ እንዳደገች ትናገራለች ምንታምር ተመስገን። ምንታምር በነፋሻዋማ የገጠር ወረዳ ተወልዳ ያደገች ሲሆን እድሜዋ ለትምህርት እንደደረሰ ነበር ከመኖሪያ ቀዬዋ በእግር ከአንድ ሰዓት በላይ የሚያስጉዝ ትምህርት ቤት የገባችው። ቤታቸው... Read more »

የኢትዮጵያውያን የመቻል አቅም ማሳያው – ዓባይ ግድብ

ኢትዮጵያውያን የማይደፈር የሚመስለውን ደፍረው፣ የማይቻል የሚመስለውን ችለው በአንድነት የጀመሩትን፣ በአንድነት በማጠናቀቅ ምዕራፍ ላይ ይገኛሉ። ለእዚህ ደግሞ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል። በከፈሉት ዋጋም ልክ ዛሬ የግድቡን ግንባታ 95 በመቶ አድርሰዋል። ፡ መጋቢት 24 ቀን... Read more »