እያንሰራራ የሚገኘው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት

የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ስፍራ ለማጎልበትም ባለፉት አምስት ዓመታት ሰፊ ጥረት ተደርጓል። በዚህም ኢትዮጵያ ለአገሪቱም ሆነ በአካባቢው አገራት የተረጋጋ የፖለቲካ ሂደት እንዲኖር፣ ግጭቶችና ውዝግቦች በሰላማዊ ጥረት እንዲፈቱ ብቻ... Read more »

ጽንፈኝነትንመግራት – ለይደርየማይተውጉዳይ

ጽንፈኝነት በተለያዩ አውዶች የራሱ ትርጓሜ ያለው ቢሆንም፤ በሃይማኖት፣ በብሄርተኝነት እሳቤና አተያይ ወይም የፖለቲካ ርዕየተ ዓለም ውስጥ የመጨረሻው የጥላቻ ጥግ ላይ መሰለፍ መሆኑን ምሁራን ይናገራሉ:: የፅንፈኝነት እሳቤው ከፍ ያለ ደረጃ ሲደርስ ደግሞ ተመሳሳይ... Read more »

 የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ትኩሳትና የኢትዮጵያ ኃላፊነት

የምስራቅ አፍሪካ ተለዋዋጭ የፖለቲካ ባህሪ ዛሬም እንደወትሮው ሁሉ ትኩሳቱ የለቀቀው አይመስልም። አንዱ ችግር ታለፈ ሲባል ሌላ ችግር ከፊት ድቅን ስለሚል ግለቱን ሲያባብስ ይስተዋላል። ቀጣናው የምራባውያን የትኩረት ስፍራ ሲሆን፣ በዓለም ላይ ኃያላን የተሰኙ... Read more »

 የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ተስፋ እና ስጋት

የትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና እንደሚሰጥ አስታውቋል:: መውጫ ፈተናው ተማሪዎች በሰለጠኑባቸው የሙያ ዘርፎች ብቁ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል እንደሆነ ተነግሯል:: ፈተናው በኦንላይን ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚሰጥ ሲሆን፣ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው... Read more »

በቴክኖሎጂ የተደገፈ የነዳጅ ግብይት ፋይዳ

በኢትዮጵያ ለነዳጅ በሚደረገው ድጎማ ምክንያት ከዓለም አቀፍ ዋጋ ጋር ሲነፃፃር በአነስተኛ ዋጋ መሸጡ ለኮንትሮባንድ ንግድ ተጋላጭ አድርጎታል። ወደ ውጭ አገራት በመውጣቱ በነዳጅ ግብይት ላይ ያለውን ክፍተት ለመቅረፍ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርዓት... Read more »

 «ከተበላሸው ትናንት የተሻለ ነገ፤ ያማረ ነገ፤ የተዋበ ነገ፤ ተስፋ ለትውልድ የሚሰጥ ነገን መፍጠር እንችላለን» – ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

/ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ « ጦርነት ይብቃ ሰላምን እናጽና» በሚል የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሂደቱ አስተዋጽዖ ላደረጉ ሁሉ የእውቅና እና ምስጋና መርሐ ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል/ የተከበሩ ሙሳ ፋኪ... Read more »

የፕሮጀክቶች መዘግየት ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ አንድምታ

 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ፤ በአገሪቱ በተለያዩ ወቅቶች የተጀመሩና በአሁኑ ወቅትም በግንባታ ላይ የሚገኙ ፕሮጀክቶች አገሪቱን ለከፍተኛ ወጪ እየዳረጓት መሆኑን አብራርተዋል። ለአብነትም በጅምር ያሉትን... Read more »

 መነቃቃት የታየበት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት…

የአንድን አገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ እድገት ከሚወስኑ አበይት ጉዳዮች መካከል በአገሪቱ ውስጥ የሚካሄደው የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል:: ኢንቨስትመንት ለአንድ አገር እድገት ያለው ጠቃሜታ ዘርፈ ብዙ ነው:: ለዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር... Read more »

 እየጨመረ ለሚሄደው የዋጋ ግሽበት መፍትሔው ምንድነው?

የዋጋ ግሽበት ለብዙዎች ፈተና እየሆነ ነው። በተለይም ዝቅተኛ የኑሮ ድረጃ ላይ የሚገኘውንና የመንግስት ሰራተኛውን ኑሮ አጣብቂኝ ውስጥ እየከተተው ነው። የዋጋ ግሽበቱ ደግሞ መሰረታዊ በሆኑት ጤፍን በመሳሰሉ ምግብ ነክ ምርቶች ላይ መሆኑ ደግሞ... Read more »

ያልተፈታው የመብራት አገልግሎት

ኢትዮጵያ በአላት አቅም የኃይል አቅርቦትን ለዜጎቿ ተዳራሽ ለማድረግ ሰፊ ስራዎችን ስትሰራ ቆይታለች። ነባር የመብራት መስመሮች እድሳት፤ እንዲሁም፣ የአዳዲስ መስመሮች ዝርጋታ በስፋት ተከናውኗል። በዚህም የኤሌክትሪክ ኃይል ተዳራሽ ባልሆነባቸው የተለያዩ የገጠር መንደሮች ጭምር ይሄንን... Read more »