‹‹ምንም ተማሪ ያላሳለፋ ትምህርት ቤቶች ቀዶ ህክምና ያስፈልጋቸዋል››ዶክተር አማኑኤል ኤሮሞ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ መምህር

አንድ አገር ሁለንተናዊ እድገት ሊኖረው የሚችለው ብቁ የሰው ኃይል ሲኖረው እንደሆነ ይታመናል። ብቁ የሰው ኃይል ለማግኘት ደግሞ ትምህርት ግንባር ቀደሙ መሣሪያ ነው። ትምህርትን በተሻለ ጥራት መስጠት ሲቻል፤ የአገሪቱን ራዕይ በቀላሉ ለማሳካት አያዳግትም።... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ አትክልትና ፍራፍሬ ለማምረት የሚያስችል ሰፊ አቅምና ምቹ ሁኔታ ያላት አገር ናት›› ዶክተር መሰለ መኮንን የእርሻ ልማትና ሆርቲካልቸር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

 የሆርቲካልቸር ዘርፍ በተፈለገው መጠን እና በጥራት የሚመረት ከሆነ አንደ አገር ለውጭ ገበያ በመቅረብ የውጭ ምንዛሪ የሚያስገኝ ዋንኛ ምርት ነው። ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ ለዜጎች የሥራ እድልን በመፍጠር ረገድ የሚጫወተው ሚና ላቅ ያለ... Read more »

 ‹‹የኢትዮጵያን ኃያልነት የሚያጎላ ሥራ ላይ ማተኮር አለብን›› አምባሳደር ተፈራ ሻወል

የአፍሪካ ኅብረት መቋቋምን ከወጣትነት ጀምሮ ሲከታተሉት አድገዋል። አፍሪካ አንድነት ድርጅት ቻርተር ሲፈራረሙ በአካል ቆመው ታዝበዋል። ደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ ደግሞ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲመሠረት በአካል ተገኝተው ታዛቢ ነበሩ። በወጣትነት ዘመናቸው በጋዜጠኝነት አገልግለዋል።... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ብዙ ውሃ ማልማት የሚያስፈልጋት የውሃ እጥረት ውስጥ ያለች አገር ናት›› ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር

 የውሃ መገኛ ቦታው የተለያየ ነው፡፡ በከርሰ ምድርም ሆነ በገጸ ምድር ያለውን ውሃ አገራት እንደየፍላጎታቸውና እንደማልማት አቅማቸው ሲጠቀሙበት ይስተዋላል፡፡ እንደዛ በማድረግም የዜጎቻቸውን የንጹህ መጠጥ ውሃና የኢነርጂ ፍላጎት ለማሟላት በብርቱ ሲታትሩ ይታያሉ፡፡ ኢትዮጵያ ምንም... Read more »

“ሙስናን ለመዋጋት ከምርመራ ጋዜጠኝነት የበለጠ መድኃኒት አይገኝም” የቀድሞ የቢቢሲ ጋዜጠኛ አቶ መኮንን እሳቱ ሚካኤል

 የዛሬ የዘመን እንግዳችን አቶ መኮንን እሳቱ ሚካኤል ይባላሉ። አቶ መኮንን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመካኒካል ኢንጂነሪንግ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ በነበሩበት ወቅት ብሔራዊ ውትድርና ዘመቻን በመሸሽ፤ ወደ ኬኒያ ተሰደዱ። ከኬኒያ ወደ እንግሊዝ ሀገር በመሄድ... Read more »

‹‹ሀገርን ከምክክርና ውይይት ውጪ የሚታደጋት ምንም ነገር አይኖርም›› አቶ ሰማነህ ታምራት ከካናዳ የመጡ ዲያስፖራ

 በዩኒሴፍ ለ14 ዓመታት አገልግለዋል። በተለይም አፍጋኒስታን በጦርነት ውስጥ ሆነው የፕሮጀክት ማናጀርና የሴኪዩሪቲ ኃላፊነታቸውን ለሰባት ዓመት ደከመኝ፣ ሰለቸኝ ሳይሉ፤ ሕይወታቸውን ጭምር አስይዘው ሠርተዋል። ሰብዓዊ መብት እንዲረጋገጥ ብዙ ለፍተዋልም። በካናዳ ፐብሊክ ሄልዝ ኤጀንሲ ውስጥ... Read more »

“ያልተገባ ጥቅም፤ የራስ ያልሆነ ነገር መሰብሰብ ያዋርዳል”ዶክተር አራርሶ ገረመው የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት የፋይናንስ ቢሮ ሃላፊ

 ዶክተር አራርሶ ገረመው በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኢኮኖሚክስ ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በኮፕሬቲቭ ዴቨሎፕሜንት ኤንድ ሊደር ሺፕ አግኝተዋል፡፡ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በሊደር ሺፕ በአሜሪካን ቪዥን ኢንተርናሽናል ዩኒቨርሲቲ ሠርተዋል። እንዲሁም በሥነ መለኮት ትምህርትም የመጀመሪያ... Read more »

«አሁን ያለውን ችግር መፍታት ከተፈለገ ወጣቱ ሽማግሌዎችን ማክበርና ማዳመጥ መቻል አለበት»አቶ አረጋ ጌላ

 ለሀገር ሰላምና ልማት አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሰው ናቸው የዛሬው የዘመን እንግዳችን ፡፡ ትውልዳቸውም ሆነ እድገታቸው በቀድሞ አጠራር ኢሉባቦር ጠቅላይ ግዛት ሴሪናገባ አውራጃ አልጌ ሳቺ ወረዳ ሲሞቦና ገልጂ ገበሬ ማህበር ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ እና... Read more »

ሰላም፣ አንድነት እና ልዕልና – በሀጂ አወል አርባ አንደበት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስለኢትዮጵያ መድረክ በአፋር ብሔራዊ ክልል ባዘጋጀበት ወቅት፤ የክልሉ ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ አፋር ላይ መገናኘት ማለት በሉሲ ምድር መገናኛት ነው። በተለይም ደግሞ ስለሰላም ፣ አንድነት እና ልዕልና ለመወያየት በሉሲ... Read more »

‹‹ ኢትዮ-ኢንጂነሪግ ግሩፕ ኪሳራ ውስጥ ነበር፤ አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ከኪሳራ ወጥቶ እንደግሩፕ አትራፊ ሆኗል›› አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ

ለረጅም ዓመታት በመንግስት የተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች ሲሰሩ ቆይተዋል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባለአደራነት ምክትል ከንቲባ ሆነው ከተማዋን የመምራት ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል። በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በዲፕሎማትነት፣ በአምባሳደርነት ለስምንት ዓመታት ሰርተዋል። በተባበሩት አረብ ኤምሬት፣ በኳታር... Read more »