
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል እራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄው በሕዝበውሳኔ ምላሽ አግኝቶ 11ኛው ክልል ሆኖ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ከገባ ሁለት ዓመት ተኩል ጊዜ ተቆጠረ። ክልሉ በዚህ አጭር ጊዜ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የተከናወኑትን... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው እለት በፓርላማ በመገኘት ከአባላቱ ለተነሱ የሠላም፣ የኢኮኖሚያ፣ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የዲፕሎማሲያዊ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። እኛም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ እና ማብራሪያ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበነዋል... Read more »

እንደ ሌሎች ክልሎች ሁሉ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልም ችግር ገጥሞት ነበር። እንደ ማንኛውም አካባቢ በዚህ አካባቢም ሠላም ርቆ፣ ጠብ ነግሶ ቆይቷል። እንደ አገራችን ሌላኛው ስፍራ ደም ፈሷል፤ ውድ የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ጠፍቷል።... Read more »

ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ትምህርታቸውን የተከታተሉት በአዲስ አበባ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ሰኔ ዘጠኝ በሚባል ትምህርት ቤት፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ አብዮት ቅርስ ተምረዋል፡፡ የከፍተኛ ትምህርታቸውንም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቁት... Read more »

የትውልድ ሥፍራቸው ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ ድሬ እንጪኒ ወረዳ በሚገኝ ቀበሌ ነው። ፊደል የቆጠሩትና እስከ ስድስተኛ ክፍልም የተማሩት እዛው በትውልድ ቀዬያቸው በጠቦ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው። የሰባተኛ እና ስምንተኛ ክፍል ትምህርታቸውን የተማሩበት... Read more »

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለውጡን ተከትሎ በአዲስ መልክ ከተደራጁ ክልሎች አንዱ ነው፡፡ በአዲስ መልክ ከተደራጀ ዓመት ያልሞላው ክልል ቢሆንም ክልሉ ላይ የሚስተዋለው አጠቃላይ የልማት እንቅስቃሴና የሰላም ሁኔታ ግን ልብን የሚሞላ ነው፡፡ አዲስ ዘመንም... Read more »

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ውስጥ ከሚገኙ ስድስት ዞኖች አንዱ ሸካ ዞን ነው። በዞኑ ሦስት ወረዳዎችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች ይገኛሉ። የሸካ ዞን ዋና ከተማ ደግሞ ቴፒ ናት። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል... Read more »

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ከታዳጊ ክልሎች አንዱ ነው። የማእድናት ባለፀጋ ከሆኑትም ቀዳሚው ሲሆን፤ ፀጋዎቹን ወደ ሀብት ካልቀየሩትም እንደዚሁ ቀዳሚ ሆኖ ይገኛል። በእስከ ዛሬው የአገሪቱ ተጠቃሚነትና የመልማት ታሪክ ተግፍቶ መቆየቱ፤ በተለይም ከ1983 ጀምሮ ከባለቤትነትና ተሳታፊነት፤... Read more »

ኢትዮጵያ ለእርሻ ተስማሚ የሆነ አየር ጸባይና ለም አፈር ባለቤት ነች። በዚህም በአሁኑ ወቅት 120 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝቧን የምትመግበው ከግብርና ከሚገኝ ምርት ነው። ግብርና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ኑሮ መሠረት ነው። ከምግብ አቅራቦት ባሻገር ለበርካታ... Read more »

የሠላም ከተማዋን ሐረር በጉያው አቅፎ በያዘው የሐረሪ ክልል የዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ ነው። ክልሉ በልማትም ሆነ በመልካም አስተዳደር ዘርፍ እመርታን እያሳየ ከመሆኑም ባሻገር ታሪካዊቷን ሐረር ከተማ በቱሪስቶች ተመራጭ ለማድረግም የሚሠሩ... Read more »