
ውልደታቸው፣ የጥበበኞቹ ሰፈር አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ ነው፤ የልጅነት ጊዜያቸውንም በሕጻናት አምባ አሳልፈዋል። የሽሮ ሜዳም ሆነ የሕጻናት አምባ ቆይታቸው ግን ከስምንት ዓመታት የዘለለ አልሆነም። ምክንያቱም በስምንት ዓመታቸው ከኢትዮጵያ የመውጣት አጋጣሚ ተፈጠረላቸው።... Read more »

ዛሬ የዘመን እንግዳ ያደረግናቸው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሀገር ልማትና ጥናት ኮሌጅ የአካባቢና ልማት ማዕከል (Center for Environment and Development) መምህሩን ፕሮፌሰር በላይ ስማኔ (ዶ/ር)ን ነው፡፡ ፕሮፌሰር በላይ፣ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሩሲያ ከሚገኘው ቲሚርያዝቭ... Read more »

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሚባለውንና አብዛኛው የሃገሪቱ ሕዝብ የሚተዳደርበትን የግብርና ዘርፉን ለማሳደግ መንግሥት የተለያዩ የልማት መርሐ-ግብሮችን ቀርፆ በመሥራት ላይ ይገኛል። በተለይም የተበጣጠሰ መሬትን መሠረት ያደረገውን ኋላቀር የአስተራረስ ሂደትን በኩታ ገጠም (ክላስተር) እርሻ... Read more »

የትውልድ ስፍራቸው ደሴ ከተማ መሃል ፒያሳ ነው፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዚዳንቱ ልዩ አማካሪ ናቸው፡፡ ገና ከልጅነት ጊዜያቸው ጀምሮ የተለያዩ መፍትሔ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ኃላፊነት በመውሰድ ውጤታማ ሥራ በመሥራት ዛሬ... Read more »

በቅርቡ ተግባራዊ መደረግ የጀመረው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ በብዙዎች ዘንድ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል። መንግሥት ያካሄደውን አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ ያወጣው ብሔራዊ ባንክ በበኩሉ በሀገር በቀል... Read more »

አቶ ባዩህ አቡሀይ የጎንደር ከተማ ከንቲባ የጎንደር ከተማ በ1632 ዓ.ም መመስራቷ ይነገራል:: አሁን ላይ በስድስት ክፍለ ከተማ፣ በ25 የከተማ ቀበሌ እና በ11 ቀበሌ በድምሩ በ36 ቀበሌ የተዋቀረች ናት:: አጠቃላይ የቆዳ ስፋቷም 31... Read more »

የዛሬው የዘመን እንግዳችን የገዳ ቱለማ ሐዩ ነገሠ ነገዎ ይባላሉ። የተወለዱት ዝቋላ ተራራው ስር ሲሆን፣ ኦዳ ጂዳ ደግሞ የቀበሌያቸው መጠሪያ ነው። በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ ሊበን ጩቃላ ወረዳ፣ አዱላላ ከተማ መኖሪያቸውን ያደረጉት... Read more »

ከሁለት ሺህ የሚልቁ ተቋማት የተፈጠሩለት ዘርፍ ነው። ከ100 በላይ የሚሆኑቱ ደግሞ በፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ደረጃ ዘምነዋል። ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ ሠልጣኞች በተቋማቱ ውስጥ በተለያዩ ደረጃ ሥልጠና ላይ ናቸው። ዘርፉ ከፍተኛ ሀብት የሚፈስበት ሆኗል። የነገዋ... Read more »

የትውልድ ሥፍራቸው ምዕራብ ወለጋ ዞን ኢናንጎ ወረዳ ደንጎሮ ዲሲ ከተማ ሲሆን፣ እድገታቸው ደግሞ ባቦ ጮንጌ ቀበሌ (በድሮ አወሣሰን) ውስጥ ነው – የዛሬው የዘመን እንግዳችን ቄስ ቶሎሳ ጉዲና (ዶ/ር)፡፡ ቄስ ቶሎሳ፣ የመጀመሪያ ደረጃ... Read more »

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና ሕዝብ ከለውጡ በፊት ከሌሎች ብሔር፣ ብሔረሰቦች ጋር ተጨፍልቆ ማንነቱ ተደብቆና ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱን ተነፍጎ ኖሯል፡፡ ይህ በመሆኑም ሲዳማ ተገቢው ትኩረት ተነፍጎት፣ ሰላምና መረጋጋት እርቆት፣ ልማት ጠምቶት... Read more »