“በአንድ አገር ውስጥ እየኖረን አንዱ የአገሩ ጉዳይ የሚመለከተው ሌላው ደግሞ የማያገባው ሆኖ መቆየቱ ያሳዝናል”አቶ ኢሰቅ አብዱልቃድር የቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

ቤኒሻንጉል ክልል ከሌሎች ክልሎች ለየት የሚያደርገው የኢትዮጵያውያን አሻራ የሰፈረበት ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገኛ መሆኑ ነው። ክልሉ ከዚህም በላይ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉት መሆኑ የተረጋገጠለት ነው። ነገር ግን ላለፉት 27 ዓመታት እንደአንዳንዶቹ ክልሎች... Read more »

«አሁን እንደቀድሞው አንዱ ውሳኔ ሰጪ፣ ሌላው በር ላይ ቆሞ ውሳኔ ተቀባይ የሚሆንበት አካሄድ ሙሉ በሙሉ ተወግዷል» – አቶ ላክዴር ላክዴር ብርሃኑ የጋምቤላ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

ኢሕአዴግ የአራት ክልሎች እና የፌዴራል መንግሥቱ ገዢ ፓርቲ ነበር። የሌሎቹን አምስት ክልሎች ገዢ ፓርቲዎች ኢሕአዴግ ‘አጋር’ በሚል ይጠራቸው ነበር። በምርጫ ቦርድ አሠራር ‘አጋር’ የሚለው አደረጃጀት ስለሌለ እንደተለያዩ ፓርቲዎች ነበር ሲታዩ የኖሩት። ከ... Read more »

ከምሥራቅ ዕዝ ጀግኖች ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ

 በአገር መከላከያ ሰራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሰሞኑን የእውቅና፤ ሽልማትና ማዕረግ የማልበስ ሥነሥርዓት አካሂዷል። «እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም» በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተካሄደው ሥነሥርዓት ላይ በምርጥ አዋጊ፣ በምርጥ ተዋጊ በአሃድና በግለሰብ፣... Read more »