‹‹ አመራሩም ሆነ ባለሙያው የተጣለበትን የሕዝብ አደራ በአግባቡ የማይወጣ ከሆነ ሌብነትን ማስቆምና መቅጣት ያስፈልጋል›› አቶ ክርስቲያን ታደለ የመንግስት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተቋቋመ እንሆ አንድ ዓመት ሊሆነው ጥቂት ጊዜያት ቀርተውታል። ህዝቡ አገር አቀፍ ምርጫውን ተከትሎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የተወሰኑም ቢሆኑ ከሌሎች ፓርቲዎች ወንበር ያገኙ በመኖራቸው የሞቀ ክርክር... Read more »

«በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ የተፈፀመው ነገር ከቅኝ ግዛት ወረራ ጋር ተመሳሳይ ነው»ጌታ አስራደ (ረዳት ፕሮፌሰር)

 በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው የወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ጉዳይ ጥናት ቡድን መሪ  የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ካለፉት አርባ ሁለት ዓመታት ጀምሮ የደረሱትን ዘርፈብዙ በደሎች አስመልክቶ 21 አባላት ያሉት የጥናት ቡድን በማዋቀር... Read more »

‹‹የሃይማኖት ተቋማት ራሳቸውን በመፈተሽ ራሳቸውንም አገሪቱንም ከጥፋት መታደግ ይጠበቅባቸዋል››መላከምህረት ቆሞስ አባ ጌዴዎን ብርሃነ፣በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የነገረ መለኮትና የስነልቦና መምህር

   የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር አሩሲ ክፍለ አገር ዴራ አማኑኤል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ሲሆን፤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ዴራ አማኑኤል እንዲሁም አሰላ መለስተኛ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል፡፡ በቅድስት ሥላሴ... Read more »

‹‹ሕዝብና መንግሥት በመተባበር ሌብነት ላይ ካልዘመቱ፤ አዳዲስ ሕጎችን ብቻ በማውጣት የኑሮ ውድነትን መቀነስ አይቻልም›› -አቶ በፍርዴ ጥላሁን የሕግ ባለሙያ

የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሕግ ትምህርት ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዋል:: ከዚያም በተለያዩ አካባቢዎች ተመድበው ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል:: በተለይም ግጭቶች ሲከሰቱ በነበሩባቸው አካባቢዎች ሁኔታዎችን ተመልክተው በሕግ ዓይን እልባት እንዲያገኙ ሠርተዋል:: በኦሮሚያ ክልል ቡድኖ በደሌ ዞን ቦርቻ ወረዳ... Read more »

“ኤች አር 6600ም ሆነ ኤስ 3199 በኢትዮጵያ ታሪክ ከውጫሌ ቀጥሎ አሳሳች እና መላ ኢትዮጵያውያንን የሚጎዱ ረቂቅ ህጎች ናቸው” – አቶ እንዳለ ንጉሴ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

ኤች አር 6600ም ሆነ የኤስ 3199 ረቂቅ ህጎች በምክር ቤት ጸድቀው ተግባራዊ የሚሆኑ ከሆነ የሚኖራቸው ተጽዕኖ ምንድን ነው? ጉዳታቸው ምንያህል ነው? ከእዚህ ለመውጣት ምን መደረግ አለበት? የራሺያና የዩክሬን ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጥረውን... Read more »

<<በቁጠባ መጠቀም የማንችል ከሆነ በቀጣይ ነዳጅ በኮታ ልንሰጥ የምንችልበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል>> -አቶ ገብረመስቀል ጫላ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር

ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ የሥራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ስብሰባውን ከትናንት በስቲያ ሲያደርግ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴርን የስምንት ወራቅ ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርቧል። በወቅቱ በርካታ የምክር ቤት አባላት የኑሮ ውድነቱን የሚያባብሱ... Read more »

«ኢትዮጵያ በታሪኳ በብሔረሰቦቿ መካከል ያለውን ልዩነቷን ፈር ማሲያዝ አቅቷት አያውቅም» አቶ እንዳለ ንጉሴ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር

ኢትዮጵያ በታሪኳ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረች ስትሆን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷም እንዲሁ ማንም ቅራኔ የሚያስገባበት አልነበረም። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ምንም ዓይነት ዲፕሎማሲያዊ ጫና በሌሎች አገራት ላይ ፈጥራ አለማወቋ ነው። ሌሎች አገራት ግን በተለይም ምዕራባውያን በተለያየ... Read more »

<<የመሬት አጠቃቀም እቅድን በከፍተኛ ደረጃ ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል>>ዶክተር ጌታቸው ድሪባ በግብርና ዘርፍ አማካሪ

 የኢትዮጵያን እርሻ በዘላቂነትና በመዋቅራዊ መልክ መለወጥ አስፈላጊ መሆኑ ይታመናል። ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ፣ የኢትዮጵያን ግብርና እመርታ ውስጥ የሚያስገቡ የፖሊሲና የቴክኖሎጂ ለውጥ አምጪ ሃሳቦች በኢትዮጵያ ተግባራዊ መደረግ ጀምረዋል። ከእነዚህ መካከል የበጋ ስንዴ የመስኖ ልማት... Read more »

<<በየቦታው የሚታየውን ግጭት ማስቆም የሚቻለው ትውልዱ በትክክለኛ መስመር እንዲቀረፅ በማድረግ ብቻ ነው>> መምህርና ደራሲ አቶ ታምርአየሁ ሲማ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን በጉራጌ ዞን ቆለኖረና ቀበሌ ገበሬ ማህበር ልዩ ስሙ ጫንጮ ቅዱስ ቂርቆስ ደብር በሚባል አካባቢ በ1928 ዓ.ም ነው የተወለዱት። እንደማንኛውም የገጠር ልጅ የወላጆቻቸውን ከብቶች እየጠበቁ ነው ያደጉት። በእድሜ ሲጎረምሱ ወደ... Read more »

“በአንድ አገር ውስጥ እየኖረን አንዱ የአገሩ ጉዳይ የሚመለከተው ሌላው ደግሞ የማያገባው ሆኖ መቆየቱ ያሳዝናል”አቶ ኢሰቅ አብዱልቃድር የቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

ቤኒሻንጉል ክልል ከሌሎች ክልሎች ለየት የሚያደርገው የኢትዮጵያውያን አሻራ የሰፈረበት ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገኛ መሆኑ ነው። ክልሉ ከዚህም በላይ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች ያሉት መሆኑ የተረጋገጠለት ነው። ነገር ግን ላለፉት 27 ዓመታት እንደአንዳንዶቹ ክልሎች... Read more »