በጠዋት የሚጀምረው ኳኳታ እንደወፎቹ ዝማሬ ከእንቅልፋ ማልዶ ይቀሰቅሳታል። ለማኝ ምን ሲያደርግ….. በሚባልበት ሰዓት ተነስትው በውደቀት የሚገቡት የሱማሌ ተራ ሰፈር ነዋሪዎች እንቅልፍ ያላቸው አይመስሉም። ነጋዴው፣ ሠራተኛው፣ ሌባና ቀማኛውም እኩል በሱማሌ ተራ መንገዶች ይርመሰመሳሉ።... Read more »
መቼም የጦርነት ደግ የሰላም ክፉ የለውም ይባላል። ጦርነት ካለ ሰው በሰላም መኖሩ አክትሞ በጭንቀትና በሀዘን እንዲኖር ይፈረድበታል። በጦርነት ከሚመጡት ሰብዓዊ ቀውሶች አንሰቶ ሰው እድሜ ዘመኑን ያፈራውን ሀብት ንብረት እንዲያጣ ይሆናል። ይባስ ብሎ... Read more »
በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 በተለምዶ መላጣ ጋራ ተብሎ የሚጠራ ቦታ ላይ ነው። ቦታው የአዲስ አበባን ሰሜናዊ ክፍል ካቀፈው ከየካ ሰንሰለታማ ተራራ መካከል የካ ሚካኤል ቤተክርቲያንን ከፍ ብሎ ይገኛል። እናም... Read more »
‹‹አባት›› የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ የአንድ ነገር ምንጭ ወይም ጀማሪ የሚል ትርጓሜን ይይዛል። ‹‹አባት›› ማለት ተፈጥሮውን ‹‹ለልጆቹ›› የሚያስተላልፍ ማለት ነው። ‹‹አባት›› ማለት በልጆቹ ላይ ሥልጣን ያለው ማለት ነው። ምድራዊ ልጆች ሰውነታቸውንና ነፍሳቸውን... Read more »
ለፍቶ አዳሪዋ ወጣት ሰብለ ወጣትነት ውበት፤ ወጣትነት ተስፋ፤ ወጣትነት ጉጉት ነው ይሉት ነገር በግልፅ የሚታይባት ሰብለ ንጉሴ ፈጣን፤ ተጫዋች አይነት ሴት ናት። በሥራዋ ታታሪ የሆነችው ወጣት ማልዳ ወጥታ እስከ ምሽት ስትሠራ ትቆያለች።... Read more »
ብዙ ሰዎች እርር ድብን ብለን እናውቅ ይሆናል። በቅናት! ዛሬ እኔ እና እናንተ ስለ ቅናት ልናወጋ፣ በቅናት ያረርንባቸውን ጊዜያቶች በድጋሚ እንድናጤን የሚያደርገንን ታሪክ ከፍትህ ሚኒስቴር ድረገፅ አግኝቻለሁ። መቼም ቀንቼ አላውቅም አትሉኝም። ቅናት መጠኑ... Read more »
ብራዚል ከሩሲያ፣ ቻይና፣ ካናዳ እና አሜሪካ ቀጥላ አምስተኛዋ ትልቅ ሀገር ነች። ስፋቷም ከጠቅላላው የደቡብ አሜሪካ አህጉር ግማሽ ያህሉን ይይዛል። የፖርቹጋላዊው የፔድሮ ካብራል ጉዞ የብራዚልን አፈር የረገጠው የመጀመሪያው ሰው እንዲሆን አድርጎታል። ፖርቹጋላውያን ወደ... Read more »
አንዳንዴ መጥፎና ዘግናኝ ድርጊት ፈጻሚዎችን አግኝቼ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቸው እፈልጋለሁ።ጥያቄዬም አሰቃቂ ወንጀል ለመፈጸም አንጀታችሁ እንዴት ቻለ? የሚል ነው። በተለይም ህፃናት ላይ እጃቸውን የሚያነሱትን በምን ቃል እንደምገልፃቸው ግራ ግብት ይለኛል። በህጻናት ላይ ጥቃት... Read more »
በሕይወት ጉዞ ውስጥ መውለድ መክበድ፤ ዘር መተካት ያለና ወደፊትም የሚኖር ጉዳይ ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ አይነት ቤተሰባዊ ትስስሩ የጠበቀበት አገር ማግባትና መውለድ የሕይወት አንዱ ግብ እንደሆነ ይታመናል። ለዚህም ነው ብዙ ጊዜ ለአቅመ... Read more »
የሰው ልጅ ለመኖር በርካታ ጥረቶችን ያደርጋል። ለመኖር ብሎም ጥሪት ለማፍራት ጥሮ ግሮ ገንዘብ የሚያገኝበትን መንገድ ይፈልጋል። አንዳንዱ ተምሮ ስራ ሲይዝ የመማር እድል ያላገኘው ደግሞ በትንንሽ ስራዎች ላይ ይሰማራል፤ በንግድና በግብርናው አለሁ ብሎ... Read more »