ጫላ ባይሳ ይባላል። በ1982 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ አቡና ግንደበረት ወረዳ ገርቢ ጎሌ ቀበሌ ልዩ ቦታው ገርቢ በተባለ አካባቢ ተወለደ። እናቱ ወይዘሮ ቀበኖ መርጋም ሆኑ አባቱ አቶ ባይሳ ዱፋ ሕልማቸው... Read more »
መስፍን ኩሳ እና አዲስ ግዛው ጓደኛሞች ናቸው። ሁለቱም ኑሯቸው ጎዳና ላይ መሆኑ፤ አብረው መራባቸው እና አንድ ላይ መብላት መጠጣታቸው ይበልጥ አቀራርቧቸዋል። ሐምሌ 9 ቀን 2012 ዓ.ም እሁድ መሆኑን ተከትሎ፤ ሁለቱም መዝናናት ፈልገዋል።... Read more »
በትዳር ብዙ ዘመናት ቢቆጠሩም፤ አልፎ አልፎ በቤተሰብ ውስጥ አለመስማማት መኖሩ የተለመደ ነው፡፡ ባል እና ሚስት፣ አባት እና ልጅ፣ እናት እና ልጅ መጋጨታቸው ትልቅ ጉዳይ ሆኖ የሚቀርብ አይደለም። አቶ ተሾመ ጫካ እና ወይዘሮ... Read more »
ሴተኛ አዳሪዎችን አነፍንፎ አድኖ የከንፈር ወዳጅ ከማድረግ አልፎ፣ የትዳር አጋር ማድረግ ይቀናዋል። የከንፈር ወዳጆቹ አለፍ ሲልም የትዳር አጋሮቹ በሴተኛ አዳሪነት ሲሠሩ አድረው ያገኙትን ገንዘብ መጀመሪያ የሚያስረክቡት ለእሱ ነው። የትም ከመሄዳቸው በፊት ለእሱ... Read more »
የተሻለ ሥራ፣ ትምህርት፣ ኑሮ፣ ህክምና፣ … ወዘተ ፍለጋ በአራቱም አቅጣጫ ወደ መዲናዋ ሰዎች ይጎርፋሉ። በዚህ የተነሳ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ክፉና ደጉን በውል ያልለዩ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ታዳጊዎችን ጭምር በከተማዋ ጎዳናዎች ማየት... Read more »
በኢትዮጵያ ባህል ቡና አፍልቶ ጎረቤትን ቡና ጠጡ ብሎ መጥራት የተለመደ ነው። ጎረቤታማቾችም ሰብሰብ ብለው ቡና እየጠጡ እየተጨዋወቱ ልምዳቸውን፣ ሀሳባቸውን፣ መረጃዎችን ከመለዋወጥ ባለፈ ለችግሮቻቸው የመፍትሔ ትልሞችን የሚያስቀምጡበት የማህበራዊ መስተጋብር ማንጸባረቂያ መድረክ ነው። በዚህ... Read more »
ወጣት ምትኩ ይመር በ1985 ዓ.ም ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ነው። ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በዘርፈሽዋል የመጀመሪያና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ትምህርቱን ተከታትሏል።... Read more »
ሁለቱም የ21 ዓመት አፍላ ወጣት ናቸው። የተወለዱት በ1992 ዓ.ም ሲሆን፤ ወጣት ሙሉዓለም ታምሬ ተወልዶ ያደገው በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸኖ ወረዳ ቁንጌ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በዛው በትውልድ... Read more »
አቶ ፍቃዱ ሽፈራው እና ወይዘሮ ሐረገወይን አሰፋ ቀሪ ዘመናቸውን በፍቅር ሊኖሩ ታላቁን የጋብቻ ተቋም በ2004 ዓ.ም መሰረቱ። ጋብቻው ለሕይወት ዘመን በሙሉ በፍቅር ለመኖር መወሰን ነው፤ (ሮሜ 7:1-3፤ 1ኛ ቆሮ. 7:27፣39) ይላል፡፡ ነገር... Read more »
በሰው ልጅ የሕይወት ግንኙነት ውስጥ ለሰው ጥሩ የሚያስብ፣ ቸር፣ እሩህሩህ፣ … እንዳለ ሁሉ በተቃራኒው ሰው ሲወድቅ፣ ሲያዝን፣ ሲከፋ፣ … ማየት የሚያስደስተው ሰው አለ። ይህ ደግሞ የገሃዱ ዓለም እውነተኛ ነጸብራቅ ነው። ይሁን እንጂ... Read more »