ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተሰማ መንግሥቴ፣ ገብረየስ ገብረአምላክና ዘውዴ መታፈሪያ በተደጋጋሚ እየተገናኙ በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ መወያየት እና መነታረክን እንደ መደበኛ ሥራ ወስደውታል። በግሮሰሪው የሚያስተናግዳቸው ይርጋለም አንዳንዴ በክርክራቸው ተመስጦ ሥራውን ይዘነጋል። በመሃል ሲያዙት እያቀረበ... Read more »
ዝናብና ብርድ ያንገበገባቸው የመጠጥ ቤቱ ደንበኞች ከምሽት ሱሰኞቹ ውጭ ሁሉም ወደየቤቱ በመግባቱ ግሮሰሪው ጭር ብሏል። ብዙም መጠጥ ቤት የማያዘወትረው ገብረየስ ገብረአምላክ ግን ከስድስቱ ሱሰኛ ጠጪዎች ተነጥሎ ጥግ ይዞ የጠርሙሱን ቢራ ብርጭቆ ላይ... Read more »
ዛሬም እንደወትሮ መጠጥ ቤቱ በሰው ታጭቋል።የክረምቱ ቅዝቃዜ ውስጥ ከታጨቀው ሰው ትንፋሽ ጋር ተያይዞ መስተዋቱ አልቦታል። ተሰማ መንግስቴ እና ዘውዴ መታፈሪያ ከአሜሪካን ከመጣው አቶ ተገኝ ጋር በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ ተሰባስበው እየጠጡ ያወራሉ።አቶ ተገኝ... Read more »
ዛሬ መጠጥ ቤቱ ከወትሮ በተለየ መልኩ ደመቅ ብሏል። የጎሪጥ ከሚተያየው ይልቅ እየተቀላለደ እየጠጣ የሚያውካካው ጎልቷል። ከስንት ዘመን በኋላ አንድ አዲስ እንግዳ ከወደ ባህር ማዶ ያደረገውን ኑሮውን ትቶ ወደኢትዮጵያ መመለሱን አብስሯል።የተገኝ ወደ ኢትዮጵያ... Read more »
«እለ ከርሦሙ አምለኮሙ ( እነሆድ አምላኩ) ፤ ያሰባችሁት እኛን የመከፋፈል ሴራ ሳይሳካ ቀረ» እያለ ዋርካው ስር ከሚገኘው ድንጋይ ላይ ቆሞ ወፈፌው ይልቃል አዲሴ መጮህ ሲጀምር፤ በሰፈራችን የሚኖር ከትንሽ እስከ ትልቅ የሚገኝ አንድም... Read more »
እውነቱን ለመናገር ዕለቱን ‹‹ደስ የሚል ቀን ›› ብሎ መጀመር ቀናችንን እጅግ አስደሳች ያደርገዋል። ቀደምቶቹ ወላጆቻችንም ብሩህ ቀን እንዲሆንላቸው በማሰብ ይመስለኛል‹‹ በቀኝ አውለኝ›› ሲሉ በጸሎት የሚማጸኑት። ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ይባል የለ። መቼም... Read more »
ለሚመለከተው ሁሉ… እንሆ ግለሰባዊ አቋም… እኔ ከዚህ ትውልድ አይደለሁም ከዚያኛው ከአባቶቼ ትውልድ ነኝ። ከዛኛው አብሮ እየበላ፣ አብሮ እየጠጣ ኢትዮጵያዊነትን በፍቅር ቀለም ከቀለመው አብራክ ነኝ። ከዛኛው..በጨዋነት አገር ካቆመው፣ በፍቅር ጥልን ከገደለው፣ በአንድነቱ ታሪክ... Read more »
‹‹አቤት ዝናቡ ሀምሌን መስሎ የለ እንዴ?። ዘንድሮ ደግሞ ለየት ያለ ነው ፤ ገና ከአመጣጡ ያስፈራል። ኧረ ! ጎርፉ የህጻናትን ህይወት እየቀጠፈ ነው፤ አደጋው በዝቷል… ›› ይላሉ በምንጓዝበት ታክሲ ውስጥ ከጎኔ የተቀመጡት አዛውንት።... Read more »
ባለፈው ሳምንት ህትመታችን ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ እንደዚህ ቀደሙ በሌሊቱ ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ እየጮኸ እያለ ከአራቱም አቅጣጫ የይልቃል አዲሴን ጩኸት እንደ መጽሐፍ ለማንበብ የሰፈራችን እና የእድራችን ሰዎች መሰባሰባቸውን አውግተናችሁ ነበር።... Read more »
ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ዛሬም እንደዚህ ቀደሙ በሌሊቱ ተነስቶ በሰፈራችን ከሚገኘው ዋርካ ስር ቆሞ ይጮሃል። የይልቃል አዲዜን ጩኸት እንደ መጽሐፍ ማንበብ የጀመሩ የሰፈራችን እና የእድራችን ሰዎች የይልቃልን ንግግር ለመስማት በዋርካው ሰር ተሰባሰቡ። ይልቃል... Read more »