
ሦስቱም የልጆቻቸው ትምህርት ቤት ጉዳይ አሳስቧቸዋል፡፡ ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈሪያን በትኩረት እያየው ነው፡፡ ዘውዴ ደግሞ እጁን ጉንጩ ላይ አድርጎ ፈዞ ገብረየስ ገብረማርያምን ይመለከታል። ሦስቱም ከምን ጊዜውም በላይ የከፋቸው ይመስላሉ። የልጆቻቸው የትምህርት ቤት... Read more »

‹‹ጤፍ፤ ገብስ፤ ማሽላ፤ ሳመርት ማንም ከቁብ ያልቆጠረኝ ምነው ስንዴ ስዘራ ሁሉም ፊቱን አጠቆረብኝ፡፡ ምነው ምቀኛዬ በዛ፤ ወዳጄ የነበረው ሁሉ ምን ነክቶት ነው በአንድ ጊዜ ጠላት የሆነብኝ›› እያለ አርሶ አደር ጣሰው በለሆሳስ ይናገራል፡፡... Read more »

ተሰማ መንግስቴ፤ ዘውዴ መታፈሪያና ገብረየስ ገብረማሪያም ከምን ጊዜውም በላይ ከፍቷቸዋል። ተሰማ መንግስቴ ዛሬ መጠጣት የፈለገው እንደሌላ ጊዜው ቢራ ብቻ አይደለም፤ ጠንከር ያለ ቮድካ ቢጤ እንጂ። ዘውዴ መታፈሪያም ጭንቅላቱ ከብዶታል፤ እርሱም ከቢራ ማለፍ... Read more »
ተሰማ መንግሥቴ፣ ዘውዴ መታፈሪያ እና ገብረየስ ገብረማሪያም ከተገናኙ ሰነባብተዋል:: አጠር ቀጠን ብሎ ፊቱ የገረጣው ተሰማ፣ ፊቱ ሞላ ብሎ ወፍሮ ሲያዩት፤ ዘውዴ እና ገብረየስ ፊታቸው በፈገግታ ፈካ:: መካከለኛ ቁመት ያለው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ... Read more »
ዛሬ እያተራመሰን፣ እየዋጠን፣ እንደ ጭራቅም እያስፈራን . . . ስላለው ውንብድና እናወራልን። በዚህች አምድ የዘመኑ የህልውና ስጋት ስለሆነው የውንብድና ወንጀል እንነጋገራለን። የወንጀሉን ወሰን ዱካ (ከየት ተነስቶ እዚህ ስለ መድረሱ) ጠቆምቆም እናደርጋለን። እንዲሁም፣... Read more »

ዛሬ የሕገወጥነትን ትርጉም ለመናገር መሞከር ከቂልነት ባለፈ መሳቂያ መሆን ነው። ምናልባት ለፍትህ ሂደት ሲባል በፍርድ ቤቶች ጉዳዩ ይብራራ ይሆን እንደሆነ እንጂ፣ በሌሎች ቦታዎች ላይ ሕገወጥነትን ለመበየን መነሳት ኋላ ቀርነት ነው የሚሆነው። “ለምን?”... Read more »

“ሰው ፖለቲካዊ እንስሳ ነው” ይላል የፍልስፍና አባት አርስቶትል፤ ሰው ፖለቲካዊ እንስሳ (Political Animal) ከሆነና ፖለቲካም የግድ ከሆነ፣ የትኛው መስመር ይበጀዋል፤ የቱስ ነው ትክክል፣ ማንስ ነው ታማኙ፣ የቱስ ነው አስተዋይ፣ ማንስ ነው ተስተዋይ?... Read more »

ምንም ሳንፈራገጥ፣ እንዳለ ስንፈታው “ታረቀን” ማለት “ይቅር በለን” ማለት ነው። “ይቅር በለን” ማለት ደግሞ “አጥፍተናል፣ በምንም ይሁን በምን ብቻ “ጨቅይተናል”፣ “ቆሽሸናል” . . . (ሌላውን አንባቢ ሊያክልበት ይችላል) ማለት ነውና ይሄንን ይዘን... Read more »
የዛሬው አነሳስ በጉዳዩ ላይ ሳያሰልሱ አብዝተውና አምርረው የሄዱበት ድምፃዊያንን (የሀሳብ ተካፋይ ለማድረግ ካልሆነ በስተቀር) ሚና ለመሻማት አይደለም። እንደ ጥንታዊያኑ የግሪክ ፈላስፎችም “የፍቅር አይነቶች”ን “ስምንት” ብሎ በመዘርዘር ለማብራራት፤ አብራርቶም ተመራምሮ ለማመራመርም አይደለም። ምናልባት... Read more »
ዘውዴ መታፈሪያ ራሱ በከተማ አስተዳደሩ በአንዱ ወረዳ ውስጥ እየሰራ የሚኖረው ደግሞ በሌላ ወረዳ ላይ በመሆኑ እንደፈለገው ከወረዳው በፍጥነት አገልግሎት ማግኘት አልቻለም። እርሱም የሚታየው እንደሌላው ተገልጋይ በመሆኑ መታወቂያ ማግኘት እልህ አስጨራሽ ትዕግስትን ጠይቆታል።... Read more »