የፀሐይዋ ድምቀት በእድሳት ላይ ላለችው አዲስ አበባ የተለየ ውበት ሰጥቷታል:: በየቀኑ የሚሠራውን የሚከታተለው ገብረየስ ገብረማሪያምም በየቀኑ እያየ የተለየ የደስታ ስሜት እየተሰማው ሞቅ እያለው፤ እያላበው ልብሱን በየቀኑ መቀየር ከጀመረ ውሎ አድሯል:: ተሰማ መንግሥቴ... Read more »
ኢትዮጵያ በግጭቶች፣ መከራዎችና ረሃብ ስትፈተን የቆየች ሀገር ብትሆንም አሁን ላይ ግን ካለፈው ትምህርት ወስዳ ሁኔታዎቹን ወደ ዕድል እየቀየረች ያለች ሀገር ነች፡፡ ቀደም ሲል በጦርነት፤ በርሃብና ድርቅ የሚታወቀውን ስሟን የሚለውጡ ሥራዎችንም በማከናወን ላይ... Read more »
በግራ በቀኝ የሚርመሰመሱት የግንባታ ማሽኖችን እየሸሹ ከሚራመዱት እግረኞች መካከል ዘውዴ መታፈሪያ አንዱ ነው። አንደኛው ዶዘር ሲያልፍ ሌላኛው ይተካል። ሰዎች በሚሠራው መንገድ በቀኝ ዳር አንዳንዶች ደግሞ በግራ ዳር ሌሎች ደግሞ በመሃል ይራመዳሉ። ዘውዴ... Read more »
ፈንጂ ወረዳ፤ መልከ ጽራር ቀበሌ፤ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ከእኩሌታ ሆኗል። የእድሩ ጡሩንባ ነፊው ድጋፌ፤ በግራ እጁ ጡሩንባውን፤ በቀኙ ደግሞ ከጭቃው ጋር ተጣልቶ፤ ከወደ ሶሉ ግንጥል ብሎ የቦካውን የአንድ እግር ጫማውን ይዞ መንደር... Read more »
ከፅንፍ ረጋጮቹ ተርታ መሰለፍ እንደማይፈልጉ ደጋግመው የሚገልፁት ተሰማ መንግሥቴ፣ ገብረየስ ገብረ ማሪያም እና ዘውዴ መታፈሪያ ጠርሙስ እያጋጩ ይከራከራሉ:: ፅንፈኛ መባልን ሁሉም እንደማይፈልጉ ቢገልፁም፤ በተቃራኒው በንግግራቸው ውስጥ ፅንፍ ሲረግጡ ማስተዋል አያዳግትም:: በተለይ በዕልህ... Read more »
ወይዘሮ አዜብና ወይዘሮ ሰላም በአንድ የጋራ መኖሪያ መንደር ላይ በጉርብትና የሚኖሩ ናቸው። እድለኞች ሆነው ሁለቱም የቤት ባለቤት በመሆናቸው ጉርብትናቸውም ዘለቅ ያለ ጊዜን አስቆጥሯል። ይህ ረዘም ያለ የጉርብትና ጊዜ ደግሞ እርስ በእርሳቸው በደንብ... Read more »
ሶስቱ ጓደኛሞች ምንም እንኳ ከአስር ዓመታት ያላነሱ ጊዜያትን አብረው ቢያሳልፉም፤ የኑሮ ደረጃቸው በእጅጉ የተለያየ ነው። አንደኛው ምክንያት ቤት ነው። ገብረየስ በደህና ጊዜ የጋራ መኖሪያ ቤት ደርሶታል። ተሰማ ደግሞ በቅርቡ የ40/60 የጋራ መኖሪያ... Read more »
ወይዘሮ ፋጤና እና ወይዘሮ ይመናሹ ወቅቱ የጾም ጊዜ በመሆኑ በጠዋት ቡና አፍልተው አይጠራሩም። በቡና ላይ ስላሳለፉት የልጅነት ጊዜ፣ ስለቤተሰብ ሁኔታ ስለልጆቻቸው፣ ስለኑሮ፣ ስለሀገራዊ ሁኔታ እያነሱ ብዙ ይጨዋወቱ ነበር። በጾሙ ምክንያት ቡና አፍልቶ... Read more »
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ወደተለያዩ አገልግሎት መስጫ ተቋማት የሄደ ሰው በተደጋጋሚ ከሚያደምጣቸው ቃላት መሃል ‹‹ኔት ወርክ የለም ››የሚለውን አባባል የሚስተካከል ያለ አይመስለኝም፡፡ ግብር ለመክፈል ኔት ወርክ የለም፤ የኤሌትሪክ ቢል ለመክፈል ኔት ወርክ ለም፤... Read more »
ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ዓርብ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት ላይ ችግር ተፈጠረ። የተፈጠረው ችግርም ከባንኩ የዲጂታል ሥርዓት ጋር የተያያዘ መሆኑን የባንኩ የሥራ ኃላፊዎች በሰጡት... Read more »