እንደጊዜው…

 አለቃ ገብረ ሃና ቀልድ አዋቂ ስለመሆናቸው አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ስለመሆኑ ለእናንተ አላወጋም። አለቃ በጣም አጭር ሰው ናቸው ይባላል። ሚስታቸው ወይዘሮ ማዘንጊያሽ ደግሞ ሲበዛ ረጅም ናቸው። መንገድ ውለው ወደቤታቸው ሲመለሱ ወይዘሮ ማዘንጊያሽ... Read more »

የአፋኙ ነጻ አውጪ ዳግም የጦር ጉሰማ

ታሪኩን መቼ እንዳነበብኩት ወይንም እንደሰማሁት አላስታውስም፡፡ብቻ ግን በአንዳንድ አጋጣሚዎች አስታውሰዋለሁ፡፡ መልዕክቱ በእጅጉ ይገርመኛል፡፡ ታሪኩ እንዲሁ ነው፡፡ ሶስት ባልንጀራሞች ሲሄዱ ውለው ደክሟቸው ከዛፍ ስር ጋደም እንዳሉ እንቅልፍ ይወስዳቸዋል። ሌሊት ላይ አንደኛው «ቆርጠም፣ ቆርጠም»የሚል... Read more »

የጠጅ ፖለቲካ …. ከብሄር እስከ ሃይማኖት

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ ሁለንተናዊ በሆኑ ክርክሮች መሐመድ ይመርን ከረታ ወዲህ ከጧት የጀመረ እስከ ማታ ድረስ መጮሁን አቁሞ ነበር። ከሰሞኑ ግን የእድር እና የሰፈራችን ሁኔታ አልጥምህ ቢለው በፊት ያደርግ እንደነበረው ጠዋት ሰማይ የአህያ... Read more »

እህህህ …. አለ ፈረስ

ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ የእድራችን መሪ አቶ አህመድ ይመርን በክርክር ከረታ ወዲህ እንደዚህ ቀደሙ በየቀኑ ሌሊት እየተነሳ መጮሁን አቁሟል። ወትሮ ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል መጮህ የጀመረ ማታ የሌሊት ወፎች ከዋሻቸው ወጥተው ውር ውር... Read more »