ሰላም ሲሆን…

ሰላም ለሰው ልጅ አልፋና ኦሜጋ ነው። መሽቶ እንዲነጋለት ፣ አመታት ተቆጥረው ትውልዶች መጥተው እንዲሄዱ፣ ያሰበውን ሰርቶ በሰራው እንዲረካና ከትናንቶች ዛሬን የተሻለ አድርጎ ለማለፍ ሰላም ወሳኝ ነው። እንደ ሀገርም ሰላም ለአንድ ሀገር ሁለንተናዊ... Read more »

ፀረ-ሙስና ትግሉ ሥር ነቀል ለውጥ እንዲያመጣ

ኢትዮጵያ በሙስና ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሷን በመጠቆም፤ በየዓመቱ ቢሊዮኖችን ከሚመዘበሩ ሀገራት መካከል አንዷ ስለመሆኗ ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ተቋም ባለፈው ዓመት ያወጣው መረጃ ያመላክታል። በሀገር ህልውና ላይ የተደቀነው ሙሰኝነት ዛሬም እንደ ትናንቱ ያልተሻገርነው... Read more »

የበዓላት ማግሥት ምኞታችን

 የበዓላት ፋይዳ፤ ሰሞንኞቹ የክርስትና ሃይማኖት በርካታ በዓላት በሰላም ተከብረው “’ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን!” በሚሉ ምርቃቶች ተጠናቀው የ2015 ዓ.ም ምዕራፋቸው ተዘግቷል።በሰላም ካደረሰን ቀሪዎቹን በዓላትም ወደፊት እንደምናከብር ተስፋ እናደርጋለን።የትናንትናና የትናንት ወዲያዎቹ ክብረ በዓላት በሰላም ተከናውነው... Read more »

የጥር በረከቶች የበለጠ ለማድመቅ

ጥር የአዲስ ተስፋ፤ የአዲስ ህይወት መጀመሪያ ነው፡፡ ከምርት ጀምሮ መልካሙን ሁሉ የምንካ ፈልበት፤ የተዘራው እህል አፍርቶና ተወቅቶ ወደ ጎተራ የሚገባበት ነው። ከዚህም ባሻገር የአደባባይ በዓላት የሚበዙበት ፤ ሕይወትን በአዲስ መልክ የሚጀምሩ ጥንዶችን... Read more »

ሀገር በዜጎች የምትፈጠር … ዜጎች በሀገር የሚደምቁ ናቸው

እኛ ሀገር ብዙ ተናጋሪዎች አሉ..ስለሀገራቸው ሲጠየቁ ከወርቅ ባማረ ከማር በጣፈጠ ቋንቋ የሚናገሩ። እኛ ሀገር ብዙ ፖለቲከኞች አሉ ስለ ሀገራቸው ሲጠየቁ ከቅዱስ ጳውሎስ ስብከት ባልተናነሰ የሚሰብኩ። እኚህ ሰዎች ተግባራቸው ሲታይ ግን ምንም ሆኑ... Read more »

የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላትን በአደባባይ በድምቀት ከሚያከብሩ አገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች፡፡ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት ደግሞ ጥምቀት አንዱና ዋነኛው ነው። ጥምቀት ማለት ‹‹አጥመቀ-አጠመቀ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ‹‹መነከር፣ መድፈቅ፣ በተባረከው... Read more »

በዓለ ጥምቀት፤

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት በዓላት አንዱና ዋናው የጥምቀት በዓል ነው ። የጥምቀት በዓል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ተጉዞ በአገልጋዩ በቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ዕለት የምናስብበት... Read more »

መልከ ብዙው የጥምቀት ድምቀት

ጥምቀት በሃይማኖታዊ ይዘቱ ካየነው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ሃይማኖታዊ በዓል ነው። በባህላዊ ይዘቱ ካየነው ግን የመላው ኢትዮጵያ ባህል የሚታይበት በዓል ነው። ምክንያቱም ጥምቀት ከሃይማኖታዊ ይዘቱ በተጨማሪ ብዙ ባህላዊ ሥርዓተ ክዋኔዎች የሚከናወኑበት ነው። ለመሆኑ... Read more »

የሰላም ሀሳብ አዋጥተን የሀገራችንን ሰላም እናጽና

ለዛሬው መጣጥፌ መር መክፈቻ ይሆነኝ ዘንድ “ኢትዮጵያ ምን አጣች?” ስል በጥያቄ ጀምሬአለሁ። ይሄ ጥያቄ ደግሞ የጋራ ጥያቄችን ነው፤ የምንመልሰውም በጋራ ነው። ሆኖም እኔ የራሴን ምልከታ፤ የግሌን እይታ በሁላችንም ውስጥ ይኖራል ባልኩት ልክ... Read more »

ሊፈተሹ የሚገባቸው የህገ ወጥ ስደት ምክንያቶች

 ኢትዮጵያውያን ለስደት ከሚወጡባቸው አገራት አንዷ ወደሆነችው ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ጉዞ እጅግ አደገኛ ከሚባሉ ስደት ኮሪደሮች መካከል ተጠቃሽ ነው።ደቡብ አፍሪካ ለመግባት የስድስት ሀገራትን ድንበር መሻገር ይጠበቅባቸዋል።ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ በስተደቡብ 4 ሺህ 777... Read more »