አዲስ አበባና ዘላቂ መፍትሄ ያጣው የትራንስፖርት ችግሯ

ትራንስፖርት የሀገር የምጣኔ ሀብትና ዕድገት መሠረት ነው። አንዳንዶች ትራንስፖርትን የአንድ ሀገር ምጣኔ ሀብት የደም ሥር ነው ይሉታል። ጤና፣ ትምህርት፤ግብርና፣ ኢንዱስትሪ የሚሠምረውና ስኬት የሚኖረው የትራንስፖርት አቅርቦቱ የተሟላ ሲሆን ነው። ትራንስፖርት የተቀላጠፈ፤ ለሕዝብ ተደራሽ... Read more »

 አገራችን እብቁን ከፍሬው፣ እንክርዳዱን ከስንዴው የሚለይ ወንፊት ያስፈልጋታል

ሁላችንንም በሚያግባባ መልኩ ሙሰኞች የአገር ጠላቶች ናቸው:: እንደ ነውረኛ ዜጋ፣ እንደ ሙሰኛ ባለሥልጣን አገር የሚጎዳ ነገር የለም:: ከትናንት እስከዛሬ አገራችንን እየተፈታተነ ያለ አንዱና ዋነኛው ሙስና ነው:: ሙስና ገንዘብ መስጠትና መቀበል ብቻ አይደለም::... Read more »

“ሳይቃጠል በቅጠል”

ኢትዮጵያ የዳበረ እና የረጅም አገረ መንግሥት ታሪክ ያላት የበርካታ ተፈጥሮአዊ፣ ታሪካዊና ባህላዊ ቅርሶች ባለቤት ከመሆኗ ባለፈ የብዙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አገር ናት:: እነዚህ ብሔር ብሔረሰቦች የየራሳቸው መለያ የሆኑ ባህላዊ እሴቶችና ቅርሶች ባለቤት... Read more »

የሰላም ወንዛችን ስለምን ይደፈርሳል!?

 ሀገራዊ ሰላማችን በአዋሽ ወንዝ ተምሳሌታዊነት፤ ወንዝና ሰላምን ምን ያገናኘዋል? ምንም። ይሁን እንጂ፡- “ነገርን በለዛው፤ ጥሬን በለዛዛው” እንዲሉ ኮምጠጥና ጠነን ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን በምሳሌ ማዋዣ ለማፍታታት መሞከር፤ በአንባቢውም ሆነ በአድማጩ ልቦና ውስጥ መልእክቱ... Read more »

ከስኬቶቻችንም ከውድቀቶቻችንም እንማር!

በሰላም ድርድር የተቋጨውና በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ተፈጥሮ የነበረው ጦርነት አገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏት አልፏል። ጦርነቱ ያስከፈለንን ውድ ዋጋ ለጊዜው እናቆየውና ከጦርነቱ ሊወሰድ የሚገባ ትምህርት ላይ እናተኩር። ከጦርነቱ ሦስት ቁልፍ ትምህርቶች ሊገኝ ይችላል... Read more »

መንግስት የህዝብ አመኔታን እንዲያተርፍ …

በዴሞክራሲያዊ ስርአት የመንግስት ስልጣን ምንጭና ባለቤት ህዝብ ነው። በዚህም ምክንያት የስልጣን መንበሩን የያዘው መንግስት የህዝብ አገልጋይ ነው ተብሎ ይታሰባል። ዲሞክራሲ የህዝብ፣ በህዝብ እና ለህዝብ የቆመ ስርአት (a government of the people, by... Read more »

የአሜሪካ የአጋማሽ ዘመን ምርጫ አንድምታ

(ክፍል አንድ)  የዛሬ መጣጥፌ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በማትኮሬ በይደር ያቆየሁት ሃሳብ ነው። የአሜሪካን ነገር በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ጂኦፖለቲካዊ ምህዳር ላይ ያለው ተጽዕኖ ከፍ ያለ ስለሆነ በቅርብ ሆኖ እግር በእግር መከታተልንና መተንተንን... Read more »

ባለሶስት እግሮቹን ማን ‘ሃይ’ ይበልልን?

የኑሮ ውድነትን ከሚያባብሱ ነገሮች መካከል የነዳጅ ዋጋ ከፍ ማለት ከግንባር ቀደሞቹ መካከል ይመደባል። ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ውስጥ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩም የሸቀጣ ሸቀጦችና ሌሎች መሠረታዊ ፍላጎቶች ዋጋ ከፍ እንዲል በማድረግ... Read more »

የማይበጠሰው

‘’የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰማዩ ላይ ሲታይ እልልታው ቀለጠ’’ የሚለው ከሰሞኑ ከመቀሌ የተሰማው ዘገባ የአንድ አገር ዜጎች ተነፋፍቀው እንደነበር የሚያመላክት ሁነኛ ማሳያ ነው። ባልተፈለገና ባልተጠበቀ ሁኔታ ተለያይተው የቆዩት የአንዲት አገር ሰዎች ወደ ሌላው... Read more »

«ጠንካራ ኃይል፣ የማይደፈር ኃይል፣ በቀላሉ የማይቆረጠም ኃይል ሲኖር ጠላት ውጊያን ደግሞ እንዲያስብና እንዲያስቀር ያስገድዳል» ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከትናንት በስቲያ በአዋሽ አርባ ውጊያ ትምህርት ቤት ተገኝተው በአየር ኃይል እና በሜካናይዝድ ቅንጅት የተካሄደውን የጥምር ጦር ወታደራዊ ትርዒት ተመልክተዋል። በአዋሽ አርባ ውጊያ... Read more »