አንድን አገር ለማስተዳደር ውክልና የወሰደ መንግሥት ከሚጠበቅበት ጉዳዮች መካከል ዋነኛው ተጠቃሽ የሆነው የሕዝብን ሰላም ማስጠበቅና ኅብረተሰቡን በልማት ተጠቃሚ ማድረግ ነው። ኅብረተሰቡን በልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ደግሞ ራሱ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ ተግባር ማካሄድ ዋንኛ ተመራጭ... Read more »
ሰሞኑን የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተናን የወሰዱ ተማሪዎች ያስመዘገቡት ውጤት የብዙዎችን ትኩረት ስቦ ነበር። ታዲያ ይህ ምን አዲስ ነገር አለው? ሊባል ይችላል። በርግጥም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ተፈታኝ ተማሪዎቹን አለፍ... Read more »
ሰሞኑን ለጆሮ በቅተውና የውይይት አጀንዳ በመሆን አገር- ምድሩን ሞልተውት ከነበሩት ዜናዎች መካለከል አንዱ የ“3%” ጉዳይ ነው። ማለትም፣ “ከ980 ሺህ የ12 ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ተፈታኝ ተማሪዎች ውስጥ 50% እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች... Read more »
የሀገራችን የግብይት ሥርዓት ስሙ “ነፃ”፣ ባህርይው ባርነት፣ ተግባሩ ሽፍትነት መሆኑን በድፍረትና በአደባባይ የምንመሰክረው እኛ የእለት እንጀራ አሮብን ጦም ማደርን ባህል ያደረግን ዜጎች እንጂ በቁጥር እንቆቅልሽ የሚያማልሉን መንግሥታዊና ምሁራዊ እስታስቲክሶች አይደሉም። ርሃባችን የዳቦ... Read more »
የኢትዮጵያ ስፖርት በተለያዩ የእድገት ደረጃዎች እየተጓዘ አሁን ካለበት ይድረስ እንጂ የወደፊት ጉዞው ግን ውሉ እንደጠፋበት ልቃቂት የተዛባ ስለመሆኑ ለስፖርቱ ቅርብ የሆነ ሁሉ ሊታዘበው ይችላል። የወራሪውን ጣሊያን ቆይታ ተከትሎ ብቅ ብቅ ማለት የጀመረው... Read more »
መዳረሻዬ ሽሬ እንዳስላሴ ነው። ለዘገባ ሥራ ከባህርዳር- ጎንደር- ደባርቅ- ሽሬ መንገድ ከሚዲያ ባልደረቦች ጋር እየተጓዝኩ ነው። የጥምቀት ሙሽራዋ ጎንደር እየተኳኳለች ነበር። ደባርቅ ከመድረሴ በፊት ዳባት ትገኛለች-የደጃች አያሌው ብሩ ቁርቁር ከተማ። ደጃች አያሌው... Read more »
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አለመግባባቱን ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈጸም የጸና እምነት አለው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የጋራ ግብረ-ኃይሉ በተለያዩ ሚዲያዎች ከሚሰራጩ... Read more »
ልብን የታደገ መልካም ልብ፤ ታሪኩን ያደመጡ የዓለም ሕዝቦችን በሙሉ በእምባ ያራጨ አንድ እውነተኛ ታሪክ በማስታወስ ልንደርደር:: ይህንን ታሪክ ያሰራጨው MBC4 Channel የተባለው ታዋቂ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነበር:: ሐምሌ 10 ቀን 2003 ዓ.ም ከምሽቱ... Read more »
ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የሆኑና ያልሆኑ የበርካታ ወንዞች ባለቤት መሆኗን ተከትሎ የውሃ ማማ እየተባለች ብትወደስም ስሟና ግብሯ ሳይገናኙ ዘመናትን አሳልፋለች:: አብዛኛዎቹ ወንዞቿ እንደዳቦ በሚገመጠው ለም መሬት መካከል ያለምንም ሥራ ሲገማሸሩ እና ሲተኙ የኖሩ... Read more »
አንድ አገር ስኬትና ኪሳራን የምታወራርደው ባለመችው፣ እልምታም ባበቃችው ትውልድ ነው። ትምህርት ደግሞ ይህን ትውልድ እውን ለማድረግና ለአንድ አገር እድገት መሰረት፣ ዋልታና ማገር ነው። የትምህርት ጥራትን ማስጠበቅና የተደራሽነት መጠኑን ማስፋትም የአገርን እድገት አንድ... Read more »