ኢትዮጵያዊነት ከፍ እንዲል!

ስለ ሀገር የተጠበቡ ጠቢባን ሀገርና ሰውነትን በአንድ መርፌና ክር ይሰፉታል:: እውነት ነው ሀገርና ሰውነት ከዚህ የተሻለ እውነት የላቸውም:: ሰውነት ከሀገር ጋር ሀገር ከሰውነት ጋር የተቆራኙ የአንድ ማንነት ሁለት መልኮች ናቸው:: ሰው ከሌለበት... Read more »

በምጣኔ ሀብት እድገት ያልተደገፈ የፖለቲካ ነፃነት፣

ከቅኝ ግዛት ነፃ ያልወጡ አፍሪካውያንን ከቅኝ ተገዢነት ለማላቀቅ እንዲሁም የአፍሪካን የምጣኔ ሀብትና የፖለቲካ ውህደት ለማሳካት የተመሠረተውን የቀድሞውን ‹‹የአፍሪካ አንድነት ድርጅት››ን (Organiza­tion of African Unity – OAU) እ.አ.አ በ2002 ዓ.ም ከተካው የአሁኑ የአፍሪካ... Read more »

«አፍሪካዊቷ ኢትዮጵያ»

መነሻ ሃሳብ፤  የአፍሪካ መሪዎች ዓመታዊ ጉባኤ በሚካሄድበት ሣምንት ውስጥ ከአህጉሪቱ የተሰባሰቡ በርካታ ምሁራን፣ ተመራማሪዎች፣ በአገራቸው አንቱታን ያተረፉ ታላላቅ የሃይማኖት መሪዎችና አስተማሪዎች በአፍሪካ ጉዳይ ላይ የሚመክሩበት ታላቅ ሊባል የሚችል ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ... Read more »

የአፍሪካ ውህደት እውን የማድረግ ረጅም ጉዞ ጅምር

የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ልማትን ለማፋጠን እና ለማጠናከር ቀጣናዊ ኢኮኖሚያዊ ትብብር እና ውህደት አስፈላጊነት በአፍሪካ ውሳኔ ሰጪዎች ዘንድ ትኩረት ካገኘ ውሎ አድሯል። አንድነት፣ ትብብር እና ውህደት የብዙ አፍሪካዊያን ልህቃን የረጅም ጊዜ ምኞት... Read more »

አፍሪካ እና የአፍሪካውያን መጪው ዘመን

በ32 መስራች አገራት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም የተመሰረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ለአገራችን እንግዳ የነበረው ኢቴቪ ይህንኑ ጉባኤ በማስተላለፍ ነበር ስራውን የጀመረው) እና በ1995 ዓ.ም ወደ አሁኑ ይዞታው የተሸጋገረው፤ የአፍሪካ ህብረት 36ኛ... Read more »

ነገረ ዓባይ

(የመጨረሻ ክፍል ) የተለያዩ ቆየት ያሉ የጥናትና የምርምር ወረቀቶች አገራችን ኢትዮጵያ በመስኖ መልማት የሚችል 3 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ሲኖራት ከዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉ መሬት የሚገኘው በዓባይ ተፋሰስ ነው። የሚያስቆጨው እስካሁን... Read more »

የአፍሪካ ኅብረት ለተመሠረተባቸው ዓላማዎቹ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል

አፍሪካውያንን ከቅኝ ግዛት ለማላቀቅ እንዲሁም የምጣኔ ሀብትና የፖለቲካ ውህደት ለመፍጠር የተመሠረተው ‹‹የአፍሪካ አንድነት ድርጅት›› (Organization of African Unity – OAU)፤ እ.አ.አ በ2002 ዓ.ም በአፍሪካ ኅብረት (African Union – AU) ሲተካ ሁሉም የአፍሪካ... Read more »

 “ግዛዋ ሳለ ከደጅሽ፤ ለምን ሞተ ልጅሽ!?”

ነገረ ግዛዋ – የመነሻ ወግ፤ ለመድኃኒትነት ከሚውሉ በርካታ ሀገር በቀል ዕፅዋት መካከል አንዱ ግዛዋ ነው::በአንዳንድ አካባቢዎች ግዛዋ የሚታወቀው “ጊዜዋ” እየተባለ ነው::በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎችም የተለያዩ ስያሜዎች እንዳሉት አንብቤያለሁ::ግዛዋ የትም የሚበቅል ገርና ገራሚ ዕፅ... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአውሮፓ ሀገራት ጉብኝት እና ፋይዳው

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲካሄድ የቆየው የእርስ በርስ ጦርነት አሉታዊ ተጽዕኖ ካሳረፈባቸው ዘርፎች መካከል ዲፕሎማሲ አንዱ ነው:: ጦርነቱ ሀገሪቱ ከሌሎች ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት እንዲሻክር አድርጓል:: በተለይም ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ሀገራት ጋር የነበራት... Read more »

ለዛሬ ችግሮቻችን ከትናንት ታሪኮቻችን እንማር

አንድ ማኅበረሰብ በብዙ ፈተናዎች እና ውጣ ውረዶች ያልፋል። በድቅድቅ ጨለማ ተከቦ መውጫ የሚያጣበት፤ ዙሪያ ገባው ገደል የሚሆንበት ጊዜያት ብዙ ናቸው። የፈተናዎች መብዛት ጨለማውን የማይሻገረው፣ ተራራውን የማያልፈው መስሎ እንዲታይ ቢያደርገውም ከጨለማው በኋላ ብርሃን፣... Read more »