ነዳጅ፣ በኢትዮጵያ ገበያ በየዓመቱ በብዙ ቢሊዬኖች ብር በመንግሥት ድጎማ እየተደረገበት ለተጠቃሚው በቅናሽ ዋጋ እንዲደርስ ሆኖ እስከዛሬ ዘልቋል። በዚህም ከዓለምአቀፉ ገበያ አኳያ ቀጥታ ያለው ዋጋ በሕብረተሰቡ ላይ እንዲያርፍ ቢደረግ ከፍ ያለ የኑሮ ጫና... Read more »
ከአራት አመት በፊት የመጣው ለውጥ እንዲሳካ ማድረግ የሞት ሽረት ጉዳይ ነው በሚል ጽኑ እምነት፤ ይሄን ለውጥ በጥበብና በማስተዋል ሳንጠቀምበት ቀርተን ብናባክነው ዳግም ካለማግኘታችን በላይ አገራችንን ወደለየለት የእርስ በእርስ ግጭት ይዘፍቃትና እንደ አገር... Read more »
ያለፈው ሳምንት እንደ አገር ብዙ ነገሮችን ያየንበት ያሳለፍንበት ብዙ ደስታዎች የኖሩ ቢሆንም በእኩይ ተግባራቸው የሰዎችን ደስታ ለማጠልሸት በሚጥሩ ሀይሎችም እዚህም እዚያም ችግሮች ሲንጸባረቁ ያለፉበት ሳምንት ነበር፡፡ እነዚህ ነገሮች ሁሉ ታዲያ እኛን እንደ... Read more »
እንኳን ለሰው ለእንስሳ እሚራራው፤ በስህተት ክበድ (እርጉዝ) በግ ካረደ ንስሃ እሚገባው፤ ሐቀኛና ባለ ኃይማኖቱ፤ ባይኖረውም ማማረር እማይወደው፤ ባለው ነገር ተመስገን ብሎ የሚኖረው፤ ካለው ደግሞ ተቋርሶ እሚበላው፤ አደራ ብትሰጠው አደራ ማይበላው፤ ‘’እውነቴን ነው... Read more »
ለዘመናት አገርን በእናትነት ወክለን ስንዘፍንና ስንቀኝ ኖረናል። አዎ አገር እናት ናት። እናት ልጆቿን አምጣ እንደምትወልድና፣ በጀርባዋ አዝላ፣ በክንዷ ታቅፋ ቀን እንደምታወጣ ሁሉ፤ አገርም የዜጎቿ መብቀያ አብራክ ናት። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር እንደሆነ ሁሉ... Read more »
ሁለት አስርት አመታትን በተሻገረው የጋዜጠኝነትና የሕዝብ ግንኙነት ሙያዬ እንዳለፉት አራት አመታት በእጅጉ ተፈትኖ አያውቀውም። ለአገራችን ብዙኃን መገናኛዎችም እንደነዚህ አራት አመታት ያለ ፈተና ገጥሟቸው አያውቅም። በተለይ ሙያዊ ስነ ምግባራቸው አክብረው የሚሰሩ ሚዲያዎች በየዕለቱ... Read more »
ይሄ “የ’ኛ” የሚባል ነገር ጉድ እያፈላ ነው። በአዋጅ “የ’ኛ” የሚለው ቀርቶ በ”የ’ኔ” የተተካ እስኪመስል ድረስ “የ’ኛ” የሚለው አደጋ ላይ ወድቋል። ችግሩ “የ’ኔ” እና “የ’ኛ” ተቃርኖ መኖር ብቻ አይደለም፤ ችግሩ ሌሎችም መኖራቸው ነው።... Read more »
በቅድሚያ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወገኖቼ፣ እንኳን ለ1ሺህ 443ኛውን የኢድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ ብያለሁ:: እንዴት ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ አንባቢ ወዳጆቼ:: ሰሞኑን ጎንደር ውስጥ ተፈፀመ የተባለውን ግጭት ካጋጠመው የሰው ሕይወት... Read more »
ከዓለም ታሪክ እንደተገነዘብነው፤ በአንድ አገር ለውጥ ወይም አዲስ ነገር በመጣ ጊዜ ለውጥ በመጣባት አገር ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች በተለያዩ ችግሮች እንደሚፈተኑ ነው። ይሁን እንጂ ከለውጥ ማግስት ለፀብ የጋበዛቸውን ጉዳይ ከስር በመመርመር ለችግሩ ዘላቂ... Read more »
እንደ ማሳያ፦ ሰሞኑን የትንሳኤን በዓል ታክኮ ቅቤ ከ800 እስከ 1000 ብር ተሽጧል። በመርካቶ፣ በሾላና በሌሎች ገበያዎች ያሉ ነጋዴዎች ለምን እንደጨመረ በጋዜጠኞች ሲጠየቁ ከመጣበት ቦታ ስለጨመረ ነው የሚል የተለመደና ተዓማኒነት የሌለው መልስ ይሰጣሉ።... Read more »