በሜጋ ፕሮጀክቶች አካባቢ አሁን የሚታየውን የፀረ ሙስና ትግል ለማስቀጠል

ኢሕአዴግ በትረ መንግሥቱን ከጨበጠ ቆየት ብሎ የፌዴራል ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ተቋቋመ፡፡ ስሙም እንደሚናገረው ኮሚሽኑ የተቋቋመበት ዓላማ ሙስና ለማጥፋት(ማጥፋት እንኳን አይቻልም) ሙስናን ለመከላከል ነው፡፡ ይሁን እንጂ ውጤቱ በተቃራኒው ሆኖ አረፈው፡፡ ሙስና ለማስፋፋት የተቋቋመ እስኪመስል... Read more »

ርቀት ያልገደበው የዲያስፖራው ድጋፍ!

ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ሕዝብ ማለት ነው። ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አባላት እንደሚገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ። መንግሥት ወደ ሃገር... Read more »

እጅን በንጹሓን ደም በማጨማለቅ የሚገኝ የፖለቲካ ግብ የለም እጅን በንጹሓን ደም በማጨማለቅ የሚገኝ የፖለቲካ ግብ የለም

ንጹሕ ልብ ባላቸው አርሶ አደሮቿ በምታመርታቸው ጣፋጭና ወዛማ ቡናዎቿ የአረንጓዴ ወርቅ ምድር ትሰኝ ነበር። ወርቅን አስቀደምኩት እንጂ ወለጋ ሰሊጥ በስፋት የሚመረትባትና ከአፍ የወደቀ ጥሬ ማንም አበ ከና ሳይለው በቅሎ ፍሬ የሚያፈራባት ለም... Read more »

ዘመን የተሻገረው የምርመራ ጋዜጠኝነት

በሀገራችን መልክዓ ሀሰተኛ መረጃ ፣ ሟርት ፣ ትርክትና የሴራ ፖለቲካ ገዥ ሆነው የወጡት ብዙኃን መገናኛዎች ከሁነት ፣ ከስብሰባና ከፕሮቶኮል ዘገባ አዙሪት ወጥተው የምርመራ ዘገባ ባለመስራታቸውና በሀገሪቱ ሳሎን ነጫጭ ዝሆን የሆኑ ጉዳዮችን ባልሰማና... Read more »

ብረትን መቀጥቀጥ እንደጋለ ነው

የኢትዮጵያን እግር ኳስ ከዳር እስከ ዳር ያነቃቃና ሕዝቦቿንም ያስፈነጠዘው የድል ስሜት አሁንም አልበረደም። ብርቅዬዎቹ ዋልያዎች በአገራቸው ዓለም አቀፍ ጨዋታን ማድረግ የሚያስችል ስቴድየም በማጣታቸው ወደ ገለልተኛ አገር ማላዊ ተሰደው ጣፋጩን ድል ይዘው ተመልሰዋል።... Read more »

ሽብር እና ሽብርተኞችን በማያዳግም ሁኔታ ለማስወገድ

“አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ” ይላል ያገሬ ገበሬ። አንድ አርሶ አደር ማሳውን አደፋርሶና ሰርዶውን ከስሩ መንግሎ አጎልጉሎ ካላረሰ ማሳው ዳዋ ይወርሰዋል። በአረም ይወጣል። ይህም አርሶ አደሩ በሚያርስበት ወቅት በደንብ አርሶ አረሙን በእንጭጩ መቅጨት... Read more »

የውጭ ተጽእኖ ተግዳሮት የማይለየው የኢትዮጵያ አንድነት

ኢትዮጵያ ከውጭው ዓለም ጋር ፖለቲካል፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ግንኙነት ማድረግ የጀመረችው ከአክሱም ሥርዎ መንግስት በፊት እንደነበረ የታሪክ ድርሳናት ይናገራሉ። በዚህ ወቅት የነበረው የኢትዮጵያ ግንኙነት ሁለንተናዊ ጥቅሟን ማስከበር ብቻ ሳይሆን የውጭውን ዓለም ተፅዕኖ... Read more »

ስለ ሰላም የሚከፈል ዋጋ ከፍያለና ውድ ነው

ብዙዎቻችን ደግመን ደጋግመን ሰላም ለኢትዮጵያ፤ ሰላም ለአገራችን ይሁን በማለት ሰላም ውለን ሰላም እንድናድር እንመኛለን፤ እንናፍቃለን። ከምኞት ባለፈ ግን እጅግ ውድ የሆነውን ዋጋ ለሰላም ስንሰጥ አንስተዋልም።እኛ ኢትዮጵያውያን ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችለን የመጨረሻና ቀላሉ የሆነውን... Read more »

ለሀገር የመታመን ጥግ…!

 በሀገራችን እንደ ወረርሽኝ በስፋትና በፍጥነት እየተዛመተ ስለመጣውና ከግለሰብም፣ ከተቋምና ከመንግስትም ጋር ያለንን ግንኙነት በብርቱ እየፈተነ፤ ወዲህ ደግሞ የዕለት ተዕለት የህይወታችን አካል ስለሆነውና መጠራጠርን እየጎነቆለ ስላለው “የማመን ኪሳራ”ወይም”ትረስት ዴፊሲቲ” አልያም “ትረስት ዲስፕሌስመንት” በቀጣይ... Read more »

የትምህርት ወራትን ያላካተተው የምገባ ፕሮግራም እና ትኩረት የሚሻው ችግሮቹ

ክረምት ሲመጣ ብርድ ያንሰፈስፋል፤ ባዶ ሆድ ሲሆኑ ቅዝቃዜው ይበልጥ ይበረታል። በዚህ ጊዜ የሚበላው ያለው እያሟሟቀ ትኩስ ትኩሱን ይበላል። የሌለው ደግሞ አይኑን ጨፍኖ ‹‹ ዳቦ የለም እንጂ ወተት በነበረ በርሱ ማግ እያረግን እንበላ... Read more »