የዘመናችንን ቅድመ መደበኛ ትምህርት ጨርሰን (ሀ…ሁ እና ኤ.ቢ.ሲ.ዲ ቆጥረን)፣ አንደኛ ክፍል ተብለን የመጀመሪያ ደረጃ መደበኛ አስኳላ ትምህርታችንን “ሀ” ብለን በጀመርንበት የልጅነት ጊዜያችን “ልጅነቴ ልጅነቴ ማርና ወተቴ” ከሚለው የመዝሙርና ሙዚቃ ክፍለ ጊዜ ትምህርታችን... Read more »
የኑሮ እንቆቅልሽ ለመንደርደሪያነት የምንጠቅሰው የልጅነታችንን ወራት የእንቆቅልሽ ጨዋታ ነው። ጠያቂ፡- “እንቆቅልህ?” መላሽ፡- “ምን አውቅልህ!” – “ሲሄድ ውሎ ሲሄድ የሚያድር?” – “መልሱን አላውቀውም!” – “እንግዲያውስ ሀገር ስጠኝ?” – “ኢትዮጵያን ሰጠሁህ!” – “ኢትዮጵያን አግኝቼ... Read more »
ባለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ እየታየ ያለው ነገር በታሪኳ ያልሆነና ሊታሰብ የሚችል አይደለም። የዜጎች ህይወት ባልተገባ መልኩ ለህልፈት ሲዳረግ በአደባባይ እየታየ ነው። በሰሜኑ ክፍል የእርስ በርስ ጦርነት ተደርጎ በአጠቃላይ የበርካቶች ህይወት አልፏል። ጦርነቱም... Read more »
ከምዕራብ ወለጋውና ከጋምቤላው የንጹሐን ጭፍጨፋ በቅጡ ሳናገግም በቄለም ወለጋ አሸባሪው ሸኔ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ መፈጸሙን ተረዳን። ያሳዝናል። መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥና አሸባሪዎችን ለመደምሰስ ከሚያደርገው ዘመቻ ጎን ለጎን ከዚህ አዙሪት በዘላቂነት ሰብሮ ለመውጣት የሚያስችሉ... Read more »
የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፣‹‹የአስተሳሰብ ልዩነት ፣ፉክክርና የሚጋጭ ፍላጎት (Conficting Interest) ባለባቸው አገራት ውስጥ ችግሮች በአንድ ፓርቲ ፣በአንድ ቡድን ወይንም በጥቂት ሰዎች አይፈቱም።ጥቂቶች በር ዘግተው ቢጨነቁና ቢጠበቡም መፍትሄ ሊሆኑና ሊያመጡም ፈፅሞ አይቻላቸውም። በመሆኑም ልዩነቶችን... Read more »
ቸገር ያለ ጊዜ ሲያጋጥም ሀሳብም አብሮ ቸገር ማለቱ የግድ ነው። በመሆኑም፣ ቸገር ያለ ጉዳይ ሲያጋጥም ደግሞ የባሰውኑ ሁሉም ነገር ቸገርገር ይልና ነገር አለሙ ሁሉ ድብልቅልቅ ይላል። ያኔ ወደ ኋላ መለስ ብሎ ማሰብ... Read more »
የምንኖርበት አለም ብዙ ነገሮች የተለመደ ቅርጻቸውን የሚቀይሩበት ወይም የቀየሩበት አለም ነው።ቅርጻቸውን ከቀየሩ ነገሮች መሀከል አንዱ ደግሞ ጦርነት ነው። ዘመናዊው ጦርነት ከጥንቱ በብዙ ነገር ይለያል። በዋነኝነት ከሚለይባቸው ነገሮች መሀከል አንዱ ደግሞ የጦርነቱ አላማ... Read more »
ኢትዮጵያዊ አብሮ መኖሩ፣ አንተ ትብስ አንተ ብሎ ተቻችሎ፣ አንዱ ላንዱ ክንዱ እንጂ ደመኛው ሳይሆን፤ በቤተሰብ መካከል አልያም በጎረቤት ችግር ሲፈጠር አንተም ተው አንተ ተው ተባብሎ በሽማግሌ ሰላም የሚያወርድ፤ የተፈጠረውን ችግር ሁሉ ረስቶ... Read more »
የሰኔ ወር እንደ አሁኑ የበጀት መዝጊያ ከመሆኑ አስቀድሞ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ወሩ ምን አዲስ ነገር ያመጣልን ወይም ያመጣብን ይሆን ብለው በማሰብ “ምን ያመጣ ሰኔ ?” እያሉ ሲተርቱ ይሰማል። በተለይ ሰኔ እና ሰኞ... Read more »
የመኽሩ ወራት የአገራችን አርሶ አደሮች ዘገር የሚጨብጡበት ሳይሆን እርፍ ጨብጠው የዓመት ጉርሳቸውን ለማምረት ደፋ ቀና የሚሉበት ነው። በተለይም የትግራይ አርሶ አደሮች የእርዳታ ስንዴ ጥገኛ ላለመሆን የመኽሩን ወቅት በሥራ የሚያሳልፉበት ሊሆን በተገባ ነበር።... Read more »