ያልሰለጠነ ፖለቲካ በበሃሪው የእኔ…የእኔ ማለትን ስለሚወድ በሀሳብ ልእልና ሳይሆን በጉልበት አሸንፎ መውጣትን፤ በሴራ ጠልፎ የመጣልን መንገድ ይከተላል። ፖለቲከኞች መተዳደሪያቸው ሕገእግዚአብሄር ሳይሆን ሕገመንግሥት ነው። በመሆኑም ላይተዳደሩበት ሕግ ያረቅቃሉ፣ ሕግያሻሽላሉ፣ መልሰው ራሳቸው ያወጡትን ሕግያፈርሳሉ።... Read more »
በብዙ የተከፋ ሰው በሆነው ባልሆነው ሆድ ይብሰዋል። ለበጎ ያሉት እንኳ ለክፋት ይመስለውና ይበልጡኑ ይከፋል። ከብዙ መከፋትና መገፋት በኋላ የሚመጣው ሆድ መባስ ደግሞ ነጭናጫና ፍጹም ተጠራጣሪ ያደርጋል። “የተከፋ ተደፋ “ እንዲሉ ታድያ ዛሬ... Read more »
ከሰሞኑ በአንደኛው ቴሌቪዥን ጣቢያ ኪነ ጥበባት ላይ ባተኮረ ፕሮግራም ላይ አንድ ታዋቂ አርቲስት ይቀርባል:: እንደተለመደው ሕይወትና ሥራዎቹ ያተኮሩ ጉዳዮች እየተነሱ ቃለ መጠይቁ ይካሄዳል:: ታዲያ የነገ ተስፋው ምን እንደሆነ ሲጠየቅ የመለሰው መልስ ግን... Read more »
ሁለቱም የእኛው ሆነው ሳለ ጥሎብን መልካም የሆኑ ታሪካችን የኔ፤ የጎደፈው የአንተ መባባል ተላምደናል። እስኪ የእኔ ታሪክ እጅጉን ከሌላው የተለየና ድንቅ ፈፅሞም ጠልቶ የማያውቅ የፍካት ብቻ ነው የሚል ወገን የት ይሆን የሚገኘው? የትኛውም... Read more »
(ክፍል ፩) በለውጡ ማግስት የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ገጥሞት ከነበር ውስብስበ ሙስናና ብልሹ አሰራር ተላቆ ከክሽፈት መዳኑ ሲረጋገጥ ግብጽ ያለ የሌለ ሀይሏን አቀናጅታና አሟጣ አገራችን ላይ የዲፕሎማ፣ የሚዲያና እንደ አሸባሪው ሕወሓትና ኦነግ... Read more »
ክረምቱ አይሏል፤ ቅቃዜው ብሷል። መልካም ዜናዎች ርቀውናል። ጆሯችን ክፉ ወሬን ለምዷል። ስለአገራችን የምንሰማው አንጀት ያቆስላል፤ ልብ ያርዳል። የምናየው የሚፈጸመው ሁሉ በእኛ እድሜ ሊሆን ቀርቶ ልናስበው የማንችለው ሆኖብናል። እውነት መንምኗል፤ ውሸት ገኗል። በዚህ... Read more »
ነገሮች ማነፀሪያ እና ዋጋ ከሌላቸው ዓለም ከንቱ ናት። ይህን ለማወቅ ጊዜ እና ሁኔታን ማገናዘብ ተገቢ ነው። ይህን መግቢያ ሐሳብ ያጠናክርልኝ ዘንድ ይህን ተረት ልጠቀም ተገደድኩኝ። ከዕለታት ባንዱ ቀን አንድ ታዳጊ አባቱን ‹‹የህይወት... Read more »
መስጠትና መቀበል በሁለት እና ከዚያ በላይ በሆኑ አካላት መካከል የሚደረግ ግንኙነት ነው። ይህም ያለው ለሌለው በመስጠት። የሌለው ካለው በመቀበል እንዲሁም እርስ በእርስ የመመጋገብ ሂደት ነው።በመሆኑም ሁላችንም በዚህ የህይወት መንገድ ውስጥ እናልፋለን።እንሰጣለን እንቀበላለን።አስበነውም... Read more »
ማጭድ ይሆነን ዘንድ ምንሽር ቀለጠ ዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ ለሳር ያልነው ስለት እልፍ አንገት ቆረጠ። ሰሞኑን በመገናኛ ብዙኃን የማያቸው ነገሮች ናቸው ይህን የበዕውቀቱ ሥዩም ግጥም ያስታወሱኝ። ባለፈው ሐሙስ ማታ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን... Read more »
እውነቱን ለመናገር በዚህ ቀውጢ ሰዓት ይቺ ሀገር ከምንም ነገር በላይ ሀገራዊ ምክክር ፣ እርቅንና ሰላምን የሚያስቀድም ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው አመራር ያስፈልጋታል። እንደመታደል ሆነ ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት ብሔራዊ ምክክር፣እርቅ፣ሰላም፣ ይቅርባይነት ፣ ፍቅር፣... Read more »