በሲቪል ሰርቫንቱ የተዘነጋው የሕዝብ አገልጋይነት

በመንግሥት መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚሠሩ ማናቸውም ሠራተኞች ኅብረተሰቡን የማገልገል ግዴታ አለባቸው። በተጨማሪም መንግሥትና ሕዝብን የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው። ይህን ሁኔታ ተረድቶ ኃላፊነቱን የሚወጣ ሠራተኛ ምን ያክሉ ነው ቢባል መልሱ እንደየአከባቢው የተለያየ መሆኑ እሙን... Read more »

ኢትዮጵያን ያበጃጁ ወርቃማ አእምሮዎች

ከሩጫው ማዕድን የተመረቱ ወርቆች፤ ሰሞኑን ኢትዮጵያ ፈጣሪዋን ጎላ ባለ ድምጽ እያመሰገነች፤ ልጆቿም እርሷን እያመሰገኑ መደናነቁ ደመቅ ብሏል። መከራ ያቆራመዳት አገር እጆቿን በምሥጋና ወደ ጸባኦት ዘርግታ ደስታዋን ስትገልጽ ከማየት የበለጠ ምን እርካታ ይኖራል።... Read more »

ሕዝብና መንግሥትን «ሆድና ጀርባ» የማድረጉ ሴራ

ጠላት ኢትዮጵያን የማፈራረስ አጀንዳ ይዞ ሲነሳ የመጀመሪያ ተግባሩ ሕዝብ ከሕዝብ ጋር ወይም ሕዝብ ከመንግሥት ጋር ያለውን ጠንካራ መስተጋብር መናድ፣ አንድነቱን ማጥፋት ነው፡፡ ይህን ካደረገ ያሰበውን ሁሉ ለማሳካት መንገዶች ሁሉ አልጋ በአልጋ ይሆኑለታል፡፡... Read more »

እርቅ – ደም ያድርቅ

ያኔ ድሮ ድሮ..፣ እንደ አሁኑ በዘርና በጎሳ ሳንከፋፈል በፊት፤ ሀገራችን በእኛ እኛም በሀገራችን ነበር የምንታወቀው። ያኔ ድሮ..እንደ አሁኑ በብሄርና በሀይማኖት ከመለያየታችን በፊት አንድ ህዝቦች፣ አንድ አብራኮች ነበርን። አሁን ሁሉም ነገር ሌላ ነው።... Read more »

የሰላም መንገዳችን ቅድመ ሁኔታ የሕዝብ ጥቅም ይሁን

የእናትነት መስፍሪያ ልኩ ዓለም ላይ ያልተፈጠረ ይመስል ቃል ያጣል። እናትነት ደመነፍሳዊ ነው። እንዲህ ላድርግ፤ እንዲህ ልሁን ብለህ የምታደርገው ሳይሆን፤ ዝም ብሎ ከሴትነት ጋር ከመውለድ ጋር አብሮ የተሰጠ የተፈጥሮ ፀጋ ነው። እናት ስትሆን... Read more »

“ፍርደኛው”

 “The Condemned” ወይም “ፍርደኛው” ብዬ ወደ አማርኛ የመለስሁት በስኮት ዊፐር ጸሐፊነትና ዳይሬክተርነት ፤ በዘግናኝ ድርጊቶች የተሞላ ፣ በኩይንስላንድ ተቀርጾ ፣ በፈረንጆች አቆጣጠር በ2007 ዓ.ም ለዕይታ የበቃ ፊልም ነው ። ስቲቭ ኦስቲን ፣... Read more »

ለአፍሪካ ችግር አፍሪካዊ ምላሽ

«… በዛሬው ቀን መላው ዓለም አተኩሮ ይመለከተናል አካባቢያችንም በተጠራጣሪዎችና ተስፋ በሚያስቆርጡ የተመላ ነው። አፍሪካውያን እርስ በእርሳቸው በመጣላት የተለያዩና የተከፋፈሉ ናቸው የሚሉ አሉ። ጉዳዩ እውነትነት አለው። ይህ መጥፎ አስተያየት ያላቸው የተሳሳተና ሃሳባቸው ሁሉ... Read more »

የባሩድ ጭስ ሱሰኞች

የምስለ ባሩድ ወግ፤ ደጋግመን ከምንሰማቸውና ውስጣችንን እያወኩ ጤና ከሚነሱን “መንግሥታዊ ዜናዎች” መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው፤ “ይህንን ያህል የጦር መሣሪያ በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር በቁጥጥር ሥር ዋለ” የሚለው ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። “በባሩድ” የመስለነውም ይህንን... Read more »

ጉሮ ወሸባዬ …

 ዘካሪያስ ዶቢ ኢትዮጵያውያን ከጥንት አንስቶ ለጀግኖቻቸው ታላቅ ክብር አላቸው። ይህንንም በተለያዩ መንገዶች ሲገልጹ ነው የኖሩት። በተለይ ለጀግኖች አትሌቶች የሚሰጠው ክብር ሁሌም ይታወሳል። ከሚሰጡት ልዩ ክብር አንዱ ድል አድርገው ሲመለሱ ደማቅ አቀባበል ማድረግና... Read more »

3ኛው የብራ አረንጓዴ ጎርፍ

የተወደዳችሁ የ”አዲስ ዘመን”ቤተሰቦችና አንባ ቢዎች ፤ በቅድሚያ አትሌቶቻችን በ18ኛው የኦሪገን የአለም ሻምፒዮን ባስመዘገቡት አንጸባራቂ ድል እንኳን ደስ አላችሁ ! እንኳን ደስ አለን ! ማለት እፈልጋለሁ ። የምንጊዜም ጀግናችን፣ ብሔራዊ ምልክታችንና ኩራታችን አትሌት... Read more »