ጀግንነት ሌሎችን መታደግ ነው

በሰሜን ኢትዮጵያ በአሸባሪው ትህነግ የተጀመረው ጦርነት እነሆ ሁለት ዓመታት ሊሆነው ነው:: በእነዚህ ሁለት ዓመታት ውስጥ ብዙ ሕይወት ጠፍቷል፤ ብዙ ንብረት ወድሟል:: የጦርነቱ ዳፋ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ተርፏል:: ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሰላም ድምጾች መስማት... Read more »

ራስ ጠልነት፡- ለሰብዓዊ ፍጡር ሀፍረት የሆነ አሸባሪው ትሕነጋዊ ታህተ ሰብእ ባህሪይ(የግል የጥናት ውጤት)

በግሌ ስለ አሸባሪው ትሕነግ እኩይነት፣ ክፋትና ሸር፣ ሰላም ጠልነት፣ ያለጦርነት መኖር አለመቻል፣ ውሸት፣ አስመሳይነት…መስማትም መናገርና መጻፍም ሰልችቶኛል። ምክንያቱም እንኳንስ እዚሁ አብረነው የኖርነው ዓለም ላይም ቢሆን ይህን የማያውቅ አለ ብዬ አላስብምና። አሁን ማወቅ... Read more »

በአንድ ራስ ሦስት ምላስ

የጠብ ድግስ በመጥመቅ የሚታወቀው ሽብርተኛው ትህነግ በኢትዮጵያውያን ላይ የሉአላዊ ስጋት ከደቀነ ከሁለት ዓመት በላይ ሊሆነው ነው። ከታሪካዊ የአገራችን ጠላቶች ጋር በመመሳጠርና ቡድናዊ ፍላጎቱን በማስላት ብቻ በኢትዮጵያውያን ላይ ክህደት እየፈፀመ ይገኛል። ይህንን ተፈጥሯዊ... Read more »

ከሰብአዊ እርዳታው በስተጀርባ ያለው ሴራ

በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1985 / በእኛ አቆጣጠር 1977 ዓም አካባቢ ይመስለኛል/ ኢትዮጵያ ውስጥ በተከሰተ ከፍተኛ ድርቅ አያሌ ኢትዮጵያውያን ለረሃብ አደጋ ተጋልጠው ነበር፡፡ ህብረተሰቡን ድርቁ ሊያስከትል ከሚችለው ረሃብና የመሳሰሉት አደጋዎች ለመታደግ ታዲያ አንድ ግዙፍ... Read more »

የተጋረዱብን ሰሞነኛ ስኬቶች

እርግጥ ነው በችግር ተተብትበናል። «ሳይቸግር የጤፍ ብድር» እንዲሉ ራሳችን በራሳችን፤ እርስ በእርሳችን እየተበላላን ነው። አስታራቂው ጠፍቶ፣ የእብድ ገላጋዩ በዝቶ «እነሆ …» እንደ ተባለው እነሆ ከጦርነት ወደ ጦርነት እየተሸጋገርን፤ ዙር እየቆጠርን … በለው... Read more »

 አንድነትና አንድ አይነትነት

በልዩነት ውስጥ አንድ ሆነው የሚዘልቁባት አገር ናት ኢትዮጵያ። በመተሳሰብ እና መቻቻል የሚያድሩባት አገራችን ከሁሉ ጉዳዮች ከፍ ያለች ናት። ጉዳዮቻችንን ተቀምጠን እንድናወራ አለመግባባታችንን ተነጋግረን መቅርፍ እንድንችል ቀድመን አገር ያስፈልገናል። ይህቺ አገር ደግሞ አንድነትዋ... Read more »

ሁሉም ለአገሩ ዘብ – ለሠራዊቱ ደጀን ይሁን

እነሆ ! የዝናቡ ፣ የክረምቱ ወቅት ሊያልፍ አሁን ጊዜው ቀርቧል። ከወንዝ ጅረቱ፣ ከጭቃው ብርዱ፣ ከነጎድጓድ መብረቁ ጀርባም አዲስ ቀን ሊብት መስከረም ሊጠባ ግድ ነው። ይህ እውነት ዕውን ይሆን ዘንድ የተፈጥሮ ህግጋት ያስገድዳሉ።... Read more »

በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ከክልሎች የተሰጠ መግለጫ፤

በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ በማተኮር በተለይም አሸባሪው ሕወሓት በመንግስት በኩል የተዘረጋውን የሰላም እጅ በመግፋት ሰሞኑን በአማራ እና አፋር ክልሎች በኩል ጦርነት መክፈቱን አስመልክቶ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ የኦሮሚያ... Read more »

ማረሚያ ቤቶችን ማቆያ ሳይሆን ማስተማሪያ ለማድረግ

 ከአመታት በፊት መንግስት የሴቶችን መብት አስከብራለሁ እያለ ደፋ ቀና በሚልበት ወቅት የሁላችንም መነጋገሪያ የነበረና እንደ ህዝብም እንደ ሀገርም አንገት ያስደፋን ጉዳይ ተከስቶ ነበር። አንድ ወጣት አፈቅራታለሁ በሚላት ልጅ ላይ አሲድ በመድፋት ከፍተኛ... Read more »

ትዕቢት ውድቀትን ይቀድማል!

የዘመናችን የኔሮ አልጋ ወራሾች፤ ሕወሓት ለኢትዮጵያ መከራ፣ ለሕዝቧ የስቃይ ምንጭ ሆኖ የተተከለ መርገምት ነው። በባዕድ ቋንቋ እንግለጸው ከተባለ “TPLF:- The problem child of Ethiopia” ልንለው እንችላለን። ይህ የሽብር ቡድን ግማሽ ክፍለ ዘመን... Read more »