ትኩረት ለኑሮ ውድነት

ክብርት ፕሬዚዳንት የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስነ-ስርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር፤ እንደ አምናውና ካች አምናው የተባባሰው የኑሮ ውድነት በዜጎች ላይ ከፍተኛ ጫና መፍጠሩን ፤ የዋጋ ግሽበት የማክሮ ኢኮኖሚው ማነቆ ሆኖ መታየቱን እና... Read more »

 “ኑ እንዋቀስ!”- ማን ከማን?

እንደ መንደርደሪያ ቢያግዘን፤ “ኃያሲያን የሌሉት ሀገር ህመሙ ብዙ ነው” ይሉት ዓይነት አባባል በብዙዎች ዘንድ የተለመደ አነጋገር ነው። ብሂሉ የተሸከመው መልእክት የገዘፈ ብቻ ሳይሆን መገለጫውም በርከት ይላል። በምሳሌ እናመላክት ከተባለም አንዳንድ ማሳያዎችን መጠቋቆም... Read more »

 “በ’97 የተመዘገባችሁ …”

 ከመሠረታዊ ሰብዓዊ መብቶች አንዱ ነው። ሰው ሰው በመሆኑ ብቻ ሊኖረው የሚገባ ጉዳይ ነው። ሰው በዜግነቱም ሆነ ሰብዓዊነቱ የዚህ መሠረታዊ ሰብዓዊ መብት ተጠቃሚ የመሆን ሙሉ(ወይም፣ ያልተሸራረፈ) መብት አለው። ይህንን ስንል ግን ግዴታውን አሟልቶ... Read more »

“የኢትዮጵያን ስም የተሸከሙ የሙያ ማኅበራት!?”

ታሪካዊ ማነጻጸሪያ፤ ቀዳማዊ ናፖሊዮን ቦናፓርቴ (1769 – 1821) እውቅ ፈረንሳዊ የጦር መሪና የሀገሪቱም ንጉሠ ነገሥት እንደነበር ገድሉ ድምቆ ይተርክልናል ። ይህ ዝነኛና ብርቱ መሪ በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መግቢያ ግድም አብዛኞቹን የአውሮፓ... Read more »

የትምህርት ጥራትን የማምጣት ውጥንና ለውጦቹ

ትምህርት በሁለመናዊ ትኩረቱ በእውቀትም በክህሎትም አቅም ያለው ዜጋ ማድረግ፤ ምክንያታዊ ዜጋ መፍጠር ነው ። የትምህርት ፋይዳው በዚህ መልኩ ሊገለጽ የሚችለው ግን ተደራሽነቱን ከጥራት ጋር አሰናስሎ ማስጓዝ ሲቻል ነው ። በዚህ ረገድ በኢትዮጵያ... Read more »

ፈተና ያልበገረው ዙሪያ መለስ የመሪነት ሚና …!?

የአሜሪካ 26ኛው ፕሬዚዳንት ቴዎዶር ሩዝቬልት በአንድ ወቅት “ጦርነት ባይኖር፣ የጦር ገበሬ የሆነ ጄነራል አይኖርህም። ያለ ከባድ ቀውስና ፈተና ታላቅ መሪ ልታፈራ አትችልም። አብርሀም ሊንከን የጦርነት ጊዜ ፕሬዚዳንት ባይሆን ኖሮ ዛሬ ላታስታውሰው ትችላለህ።”... Read more »

የአዲሱ መንግሥት የአንድ ዓመት ጉዞ እና ቀጣይ የቤት ሥራዎች

 በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳድሮ እና አሸንፎ ሀገሪቱንም እየመራ ያለው አዲሱ መንግሥት ምሥረታውን ያካሄደው በወርሃ መስከረም ነበር ። አንድ ዓመትን ያስቆጠረው አዲሱ መንግሥትም በአጭር ጊዜ እና ረዘም ባሉ ዓመታት ውስጥ የሚያከውናቸውን በርካታ ሥራዎች... Read more »

ትግራዋይ ተስፋ እንዳይቆርጡብን…!?

ከከፍተኛ ትምህርት በኋላ ስራ የጀመርሁት በ1988 ዓ.ም በአማራ ክልል የዋግ ኽምራ የብሔረሰብ ዞን ነው። ለሶስት አመት ያህል የቋንቋና የታሪክ ባለሙያ ሆኘ አገልግያለሁ። በዞኑ ባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ላይ ወደ ደርዘን የሚጠጉ ጥናታዊ ጹሑፎችን... Read more »

እውቅና መስጠት፤የአዋቂዎች ተግባር

በቅርቡ በአፍሪካዋ መዲና አዲስ አበባ የተመረቀው የሳይንስ ሙዚየም ትውልዱ ከዘመን ጋር የሚያስታርቅ፤ሀገርንም ወደፊት ከዘመን ጋር የምታደርገውን ጉዞ የሚያሳልጥ ማለፊያ ተግባር ነው። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት ውስጥ መጪውን ጊዜ ባለመ መልኩ የሚሰሩ መሰል... Read more »

በጨካኝ እብሪተኞች ፈገግታዋ የጨለመው“ሰሜናዊቷ ኮከብ”

 “ዓደይ ሽኮር” – መቐለ፤ መቐለ ጥንታዊና ታሪካዊ ከተማ መሆኗ በሁሉም ዘንድ የታወቀ ነው። የአጼ ዮሐንስ 4ኛ መንግሥታዊ መቀመጫ ሆና ከታወቀችበት ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ገደማ ጀምረን ዕድሜዋን ብናሰላ እንኳን ከአገራችን ቀደምትና... Read more »