‹‹ሊነጋ ሲል ይጨላልማል›› የምትል አንድ አባባል አለች። እውነት ነው ንጋት ላይ ይጨልማል። ኧረ ደረቅ ጨለማ ብቻም አይደል ! ብርድም አለ፤ ከፍተኛ ቅዝቃዜ። ሆኖም ግን ብዙ ሰዓት አይዘልቅም። ጨለማው እየገፈፈ፣ ብርዱም እየለቀቀ ፣... Read more »
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት /የምድርም የአየርም / ለአገር ክብር የሚዋደቅ፣ ለሉአላዊነት የሚዘምት ሰራዊት ነው። ራሱን መስዋዕት በማድረግ ኢትዮጵያ ጸንታ እንድትቆም ያደረገ፣ አሁንም ቢሆን ለሕገ መንግሥት እንዲሁም ለሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ መከበር እየተዋደቀ የሚገኝ ነው።... Read more »
በለንደን እምብርት ላይ በተገነባው የእንግሊዙ የዜና ማሰራጫ BBC ዋና መስሪያ ቤት መግቢያ ደጃፍ ላይ በእጁ ሲጋራ የያዘ የጆርጅ ኦርዌል የነሐስ ሀውልት በግርማ ቆሟል። ከግርጌው ጥቅሱ ሰፍሯል። «ነፃነት ሌላ ምንም አይደለም። ሰዎች መስማት... Read more »
ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ በፖለቲካ በኢኮኖሚና ማኅበራዊ መስኮች በችግር ውስጥ ትገኛለች። ችግሩ ያልነካው ወይንም የማይነካው ግለሰብም ሆነ ማኅበረሰብ አይኖርም። ችግሩ የሁላችንም መሆኑ ደግሞ ለመፍትሔውም የሁላችንም ተሳትፎ እንደሚያስፈልግ አመላካች ነው። በመንግሥት በኩል ለነገዋ... Read more »
የዕድሜ ጧት የትዝታ ወግ፤ የሕወሓት ነገር ቢወቅጡትም ሆነ ቢሰልቁት እነሆ ግራ እንዳጋባ ዘልቋል። “ነገረኛ ሰው ከቤቱ አይሞትም” ይላሉ አበው – እውነታቸውን ነው። “ነገረኛ ናቸው አጥልቃችሁ ቅበሯቸው፤ የተነሱ እንደሆን ብዙ ነው ጣጣቸው” እየተባለም... Read more »
የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽምና አየር ላይ ከዋለ ዋለ እንጂ እንዳልዋለ ማድረግ ከማንም ሰብአዊ ፍጡር አቅም በላይ ነው። በመሆኑም፣ ዛሬ ዶክተሩ ይይዙ ይጨብጡትን ቢያጡ፤ ባሉት፣ ባወሩት፣ በዋሹና በቀባጠሩት ቢፀፀቱና ቢንገበገቡ ጉዳዩ የፈሰሰ ውሀ... Read more »
የካቲት 1967 ጥቂት የትግራይ ተወላጆች የነበረውን ስርዓት በመቃወም ነፍጥ አንግበው ደደቢት በርሃ ከተቱ:: የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር /አሸባሪው ትህነግ/ መመስረቱም ተበሰረ:: ከአንድ አመት በኋላም በ1968 የመጀመሪያውን ማኒፌስቶ (ድርጅቱ የሚመራበት ሰነድ) በሚስጢር ተሰራጨ::... Read more »
ኢትዮጵያ በረጅም የታሪክ ሂደቷ ውስጥ በርካታ ኩነቶችን ያለፈች አገር ናት፡፡ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስም ቢሆን ጥላቶቿ እንዲሁም ወዳጅ መሰል ምቀኞቿ የተኙላት አገር አይደለችም፡፡ አልተሳካም እንጂ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ያልተሞከረ ነገር ያልተወጣበት... Read more »
በዚህ ጋዜጣ የጥቅምት 5 ቀን 2015 ዓ.ም እትም “የኢትዮጵያን ስም የተሸከሙ የሙያ ማኅበራት” በሚል ርዕስ በተግባራቸው ግዝፈት ሳይሆን በስማቸው ብቻ “የኢትዮጵያ…” የሚል ቅጽል እያከሉ ያለ ፍሬ ኮስምነው የሚገኙ በርካታ “ብሔራዊ ማኅበራት” ከሚያንጎላጅጁበት... Read more »
ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ሁሉም ሰላም ነበር ፤ ሰራተኛው በስራ ገበታው፣ ተማሪው በትምህርቱ፣ ነጋዴው በንግዱ፣ ገበሬው በእርሻው ሁሉም በተሰማራበት መስክ ውጤታማ ለመሆን ተፍ ተፍ ሲል ነበር። ሁሉም የእለት ጉርሱን ከማግኘት ባሻገርም ህልሜ፣... Read more »