ከአሜን ማግሥት!

«ነገርን ከሥሩ» ስለ ርዕሳችን መሪ ቃል ጥቂት ማብራሪያ በመስጠት ወደ ንባብ መንገዳችን እንዝለቅ። የምድራችን በርካታ ቋንቋዎች በቤተኛነት ከሚገለገሉባቸው ቃላት መካከል፤ ምናልባትም በቀዳሚነት፤ አንዱ ለዋና ርዕስነት የመረጥነው “አሜን!” የሚለው ቃል ነው። ሥርወ መሠረቱን... Read more »

ለውጪ ጠላት መሳሪያ እንዳንሆን እንንቃ!

 ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ብቻ ሳይሆን የመላው ጥቁር ህዝብ የኩራት ምንጭ ናት፡፡ ይህንን ለማደብዘዝና በዓለም አደባባይ ኢትዮጵያን ለማዋረድ የሚደክሙ ብዙዎች ናቸው። ይህም የአደባባይ ሚስጥር ነው። በዚህ ምክንያት ነፃነት መለያዋ የሆነች አገር ድህነት አንገት አስደፍቷት... Read more »

‹‹ኢትዮጵያ ትፈርሳለች ብላችሁ ብዙ የተጋችሁ የቅርብና የሩቅ አገራት ኢትዮጵያ የማትፈርስ፣ የፀናች፣ የምትበለፅግ የአፍሪካ ፈርጥና ኩራት ናት›› ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኢፌዴሪ መንግሥትና በአሸባሪው ትህነግ መካከል በደቡብ አፍሪካ ለቀናት ያህል የተደረገውን የሰላም ንግግር መቋጫ አስመልክተው በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በምትገኘው አርባ ምንጭ ከተማ በአካባቢው ስላለው የልማት... Read more »

ለምለም መሬት፤ ታይቶ የማይጠገብ መልከዓ-ምድር፤ የዋህና እንግዳ አክባሪ ህዝብ …

 የፈታኙ ማስታወሻ የ2014/15 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል የሚል ወሬ የተሰማው ቀደም ብሎ ነበር። ከወሬ አልፎ ተግባራዊ ይደረጋል የሚል እምነት አልነበረኝም። ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ተማሪዎችን ወደ በዩኒቨርሲቲ ማጓጓዝና... Read more »

 እንክርዳዱ መልሶ እንዳይበቅል

መልካም ነገር በመዝራት ያማረ ፍሬ እንደሚገኝ ሁሉ፤ መጥፎ ዘር መዝራትም ከግለሰብ እስከ በማህበረሰብ ብሎም በአገር ላይ የሚያደርሰው ኪሳራ የትየለሌ ነው። ዘር መዝራት ስንል ታዲያ በጥሬ ቃሉ ትርጉም የምናገኘው የግብርና ሥራን አልያም ተክል... Read more »

አገራችንን ለመታደግ እስከየት ድረስ ተጉዘናል፤ ለመጓዝስ ወስነናል ?

አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ጦርነት ውስጥ ናት። ከአሸባሪው ሕወሓት ጋር ብቻ ሳይሆን የቡድኑ ወዳጅና ደጋፊ ከሆኑ አገራት ጋር ጭምር ግልጽ የሆነ ጦርነት ውስጥ ነች። ይሄን እውነት ለማወቅ ጠቢብ መሆን አይጠበቅብንም። የምናየው የምንሰማው... Read more »

 የራሳችንን ጉዳይ ለራሳችን ተውልን !!

ጉዳዩ አዲስ መሳይ እየሆነ እንጂ የምሩን አዲስ ሆኖ አይደለም። እንደው ለደንቡ ያህል እናንሳው እንጂ ችግሩ መቼም የማይፀዳ፤ ታጥቦ ጭቃ ነገር ነው። ሁሌ ወደ ኋላ፤ ተራመደ ሲሉት እንደ በሬ ሽንት የኋልዮሽ ይንገዳገዳል። ”ምኑ?”... Read more »

 የሀገሬ “ብሔራዊ ፈተናዎች”

የሰሞኑ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና “ግሩም!” በሚባል ስኬት ተከናውኖ የተጠናቀቀው ከጥቂት ቀናት በፊት ነው። አዲስ ዓይነት አደረጃጀት፣ ሎጅስቲክና አተገባበር በተዋወቀበት በዚህ ዓመቱ ብሔራዊ ፈተና ላይ የመቀመጥ ዕድል ያጋጠማቸው ልጆቻችን ቁጥር ከዘጠኝ... Read more »

 ግርግሩ ሕዝብን ከአሸባሪዎች ለመታደግ ወይስ የአሸባሪዎችን እስትንፋስ ለማስቀጠል

አንዳንድ ምእራባውያን ሀገራት የአሸባሪው የትህነግ እስትንፋስ እንዳይቋረጥ የእርቅና ድርድር ድራማ ከመሥራታቸው በፊት ፌደራል መንግሥቱ ከልቡ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ብርቱ ጥረት አድርጓል። የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሰላም አምባሳደር እናቶች መቀሌ ድረስ... Read more »

ክብራችንን አሳልፎ ለሚወስድ “የማርያም መንገድ” የለንም

በለፈው ሳምንት የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ቀኖች ነበሩ ማለት ይቻላል። ኢትዮጵያውያን ስለሀገራቸው ድምጽ የሆኑበት፣ የምዕራባውያንን ጠልቃ ገብነት የተቃወሙበት የአንድነት ቀን ነበር። “ለኢትዮጵያ እቆማለው፣ ድምጼን አሰማለው” በሚል መሪ ቃል በመላው ኢትዮጵያ የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት በመቃወም... Read more »