የአገራችን መንግሥትና የሕወሓት እርቅ በደቡብ አፍሪካ ተፈራረሙ ተብሎ ሲነገርና ጉዳዩ ዓለም አቀፍ ዜና ሲሆን እንደብዙ ኢትዮጵያውያን ግራ ተጋባሁ።ምን እንደሆነ የማላውቀውም ስሜት ተሰማኝ። ምክንያቱም ከሁለት ሶስት ቀናት በፊት ከምዕራባውያን ማስፈራሪያና ፍራቻን የሚያጭሩ የሚመስሉ... Read more »
የሰላም ድምጽ ከሰማን እነሆ አንድ ሳምንት አለፈን ! በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል ለሁለት ዓመታት ያህል ስንሰማውና ስናየው የቆየነው አሰቃቂና አውዳሚ ጦርነት እልባት አግኝቶ ልክ በሁለተኛው ዓመት ዋዜማ ከወደ ደቡብ አፍሪካ አስደሳች ዜና ሰምተናል፡፡... Read more »
ስንሰቃይበት ከከረምነው የጦርነት ዜና (መርዶ) መለስ ካልን ሁለተኛ ሳምንታችን ነው። መርዶና ሰቆቃው መንግሥትና ሕወሓት ጦርነቱን ለማቆም በመስማማታቸው ዜና (በቀድሞ የናይጀሪያ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ የተመራው፣ ባለፈው ሳምንት... Read more »
ኢትዮጵያ ከኖረችባቸው ከ3ሺ በላይ ዓመታት አብዛኞቹን በጦርነት እንዳሳለፈች የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። በእነዚህ የጦርነት ዓመታትም ኢትዮጵያ ከነበረችበት የገናናነት ታሪክ ፍጹም ወደ ሆነ ድህነትና ኋላ ቀርነት አዘቅዝቃለች። በዓለም ላይ ግዙፍ የነበሩት የአክሱምና የዛግዌ ስልጣኔዎች... Read more »
እውነት ለመናገር ከጦርነቱ ሀንጎቨርና ድባብ መውጣት ፈታኝ ሆኖ ነው ያገኘሁት። በአስፕሪን ወይም በ«እንደ ወረደ ቡና» በቀላሉ የሚፈወስ አይደለም። እንደ ግለሰብ ሽግግሩ እንዲህ የከበደኝ፤ እንደ አገርና ሕዝብ ምን ያህል ሊከብድ እንደሚችል አስቡት። ስለሆነም... Read more »
(ክፍል አንድ) ትዝብተ ሰብእ፤ በሰዋዊ የባህርያችን ትዝብት እንንደርደር። መራር ነገር ወደ ሆድ፣ ወደ ልብም ሆነ ወደ ስሜት ዘልቆ ለመግባት በእጅጉ ይገዳደራል። የልብንና የስሜትን ተግዳሮት ጉዳይ ወደ ኋላ ግድም ስለምንመለስበት ለጊዜው ወደ ሆድ... Read more »
ለአንድ ሀገር ሕልውና ሆነ ለዜጎች ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ሰላም ዋነኛው ጉዳይ ነው። ከዚህ የተነሳም ሀገራትና መንግሥታት ስለሰላም አበክረው ይሠራሉ። በውጤቱም ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር ሰላምና መረጋጋት በማስፈን ዘላቂና ቀጣይነት ያለው ልማትን ያጸናሉ ።... Read more »
በብርሃን የፈካ የኢትዮጵያ ጊዜ ላይ ነን። ብዙ ነገ ሮችን አሸንፈን፣ ብዙ ችግሮችን አልፈን ሊነጋ በከጃጀ ለው ሰማይ ስር ነን። ትላንትና ከነጉድፉ በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ አለ። ያለፉት ጊዜያቶች ለእኛ ለኢትዮጵያው ያን አዳፋ ነበሩ።... Read more »
ዛሬ ስለ እኛና ስለዛኛው ትውልድ እናወራለን። ለመሆኑ ያኛው ትውልድ ማነው? ያኛው ትውልድ ከዚህኛው ትውልድ በምን ይለያል? ያኛው ትውልድ ኢትዮጵያን የሰራ የኢትዮጵያዊነት ድርና ማግ ነው። እኛን ያቆመን፣ ለእኛ ታሪክና ነጻነትን የሰጠ ባለማዕረግ ትውልድ... Read more »
በሰሜኑ ክፍል የነበረው ደም አፋሳሽ ግጭት በመጨረሻ በሠላማዊ መንገድ በድርድር እልባት አግኝቷል። የኢትዮጵያ መንግስት የአገሪቱን ሉአላዊነትና ብሄራዊ ጥቅም አስጠብቆ ጉዳዩን ለመቋጨት ችሏል። ከዳር ሆነው የኢትዮጵያን እንደ አንባሻ መቆራረስ በጉጉት ሲጠብቁ የነበሩ ሃይሎች... Read more »