ኢትዮጵያ መልኳ ምንድን ነው? ብየ ልጠይቃችሁ ወደድኩኝ። በእርግጥ እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ብዙም ውሃ ላይቋጥር ይችላል። ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ቀለል ያሉ ነገሮችን መልሶ መላልሶ መጠየቅና ማጠያየቅ ክፋት የለውም። ምናልባትም ቀላል በሚመስሉ... Read more »
በቅድሚያ፤- ጥንታውያኑ ግሪካውያን ፈላስፎች የአደባባይ እሰጥ አገባ ሙግታቸውን ከመጀመራቸው አስቀድሞ “በመጀመሪያ በቃሉ ትርጉም እንስማማ” ይሉ እንደ ነበር በብዙ ድርሳናት ውስጥ ተደጋግሞ ተጠቅሷል። ይህንን መልካም መርህ ለጽሑፋችን ግብዓትነት ብንጠቀምበት መልካም መስሎ ስለታየን የብዕረ... Read more »
ቲዊተር ኃያልነትንና ሀብትን ያገኘው ከሶስት ማህበ ረሰቦች ማለትም ከፖለቲከኞች፣ ከታዋቂ ሰዎችና ከጋዜጠኞች ነው ይለናል በዚያ ሰሞን ለንባብ የበቃው የTIME መጽሔት። እነዚህም ተጽዕኖ ፈጣሪ የሕብረተሰብ ክፍሎች ቲዊተርን የመረጡት ሀሳባቸውን ወይም አቋማቸውን በቀጥታ ያለከልካይ... Read more »
ኢትዮጵያ ውስጥ መብት በገንዘብ የሚገዛበት ደረጃ ላይ ተደርሷል፡፡ ሕዝብ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ ከመሬት ጋር በተያያዙ አሠራሮች፣ በፋይናንስ ዘርፍ፣ በሽያጭና ግዥ ሂደቶችና በፍትሕ አደባባዮች ቅሬታ እያሰማ ነው ። ችግሩ ከዕለት እለት እየተባባሰ እንጂ ሲሻሻል... Read more »
በቅድሚያ፤ ርዕሱን የተዋስኩት ጎምቱው የሕግ ምሁር ከጻፉት መጽሐፍ ላይ ነው። ደራሲው በሳል የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሽፈራው ወልደ ሚካኤል ናቸው። ከጀማሪ የሕግ ባለሙያነትና ከሕግ ት/ቤት መምህርነት እስከ የአገሪቱ የፍትሕ ሚኒስትርነት ደረጃ በመድረስ... Read more »
ሙሰኞች የአገር ስጋት ሆነዋል ሲሉ የችግሩን ክብደት አመላክተዋል። ሙሰኞቹም የመጨረሻ ጽዋቸውን ከመጨለጣቸው በፊት የያዙትን ሰይፍ በሕዝብ ላይ መምዘዝ ጀምረዋል። በቀበሩት ፈንጂም ሕዝብን በጅምላ ለማጥፋት የጥፋት ተልዕኮን አንግበው መንቀሳቀስ ጀምረዋል። በማንነትና በብሔር ሽፋን... Read more »
ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና እያደረገች ያለችው ግስጋሴ በብዙ በርካታ መሰናክሎች እየተፈተነ ነው። ፈተናዎቹ የቱንም ያህል የበዙ ቢሆኑም፤ እንደ አገር ከለውጡ ዋዜማ ጀምሮ አምርራ የያዘችውን ትንሳኤዋን ለማብሰር ዛሬም አብዝታ እየተጋች ነው። በዚህም እያስመዘገበች ያለችው... Read more »
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋ እንዲቆረቁዝ፣ እድገቷ እንዲቀ ጭጭ፣ የሕዝቦቿ የኑሮ ደረጃ የሰማይና የምድርን ያህል ልዩነት እንዲኖረውና የኑሮውድነት እንዲባባስ ካደረጉ ምክ ንያቶች አንዱ ምክንያት በድሮው የተሽሞነሞነ አጠራሩ ኪራይ ሰብሳቢነት ወይም ሙስና በአሁኑ ቁልጭ ያለ መጠሪያው... Read more »
ስለለውጥና ስኬት የሚያጠኑ ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች ሀገራዊ ለውጥ በግለሰባዊ ለውጥ ውስጥ እንዳለ ይናገራሉ፡፡ ይሄን እውነት ተመርኩዞ ዓለም አቀፉ የኢኮኖሚስት ማህበር ደግሞ ‹የሀገርን ለውጥ ከግለሰብ ለውጥ ጋር፣ የትውልድን ለውጥ ደግሞ ከሀገር ለውጥ ጋር... Read more »
ኢትዮጵያ ከብዙ ሀገራት መፈጠራቸው እና መኖራቸው ከነአካቴው ሳይታወቅ በፊት ያልተጻፈ ሕገ መንግሥት፣የሙዚቃ ኖታ ፣ ቅራት( የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፖሊስ)ወዘተ ነበሯት። የስልጣኔ መንገዶች ለዓለም ሕዝብ በተሞክሮነትም አበርክታለች። የተለያዩ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ሃይማኖታዊ ወዘተ... Read more »