የፀረ-ሙስና ትግሉ በስኬት እንዲጠናቀቅ

ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ ጽሑፍ ሳነብ ጽሑፉ ውስጥ እንዲህ የሚል ሃሳብ ተመለከትኩ። ‹‹ … ሙስና በኢትዮጵያ የየዕለት ሕይወት አካል ሆኗል …›› … ሃሳቡ ሙስና በሀገሪቱ ውስጥ የደረሰበትን ደረጃ ቀላልና ግልጽ በሆነ (አስደንጋጭ... Read more »

ዘላቂ እልባት የሚሻው የሲሚንቶ ጉዳይ

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ስለ ሲሚንቶ ችግርና እጥረት እንዲሁም የዋጋ መወደድ ይወራል። ይመከርበታል። ዛቻ የተቀላቀለበት አቅጣጫም ይሰጥበታል። ይሑንና ችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ሲያገኝ ሳይሆን፤ የምርት ስርጭት ሒደቱ ሲተረማመስ እና የባሰ ምስቅልቅል ውስጥ ሲገባ የሚስተዋል፤ ይልቁንም... Read more »

አገራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላም

የተለያዩ አገራት በታሪክ አጋጣሚ የተፈጠሩ አገራዊ ችግሮችን/መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ያጋጠሙ አለመግባበቶችን/አካታች በሆነ አገራዊ ውይይት መፍታት ችለዋል። በዚህም ዘላቂ ሠላም በመስፈን የተሳካ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖላቲካዊ ለውጥ ማምጣት ችለዋል። ለአብነት ያህል ደቡብ አፍሪካን መጥቀስ... Read more »

ራስ-ፈለቅ መፍትሔዎችን በመጠቀም ከራስ ጋር የመታረቅ መልካም ጅምር

 ኢትዮጵያ የብዙ ሺ ዓመታት የዳበረ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሃብት ባለቤት፣ ከሁሉም በፊት የነቃች፣ የሰው ዘር መገኛና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ እርሾን የጣለች አኩሪ ታሪክ ያላት ታላቅ ሃገር ብትሆንም ቀድማ ወደፊት መጓዝ ያልቻለች መሆኗ... Read more »

አጉራ ዘለሉ የግብይት ሒደት ስርዓት ይበጅለት ፤

 ሰሞኑን ለንባብ የበቃው የ”The Economist” የፈረንጆች ገና ልዩ ዕትም መጽሔት ፤ የራሽያ ዩክሬን መውረር ተከትሎ በተቀሰቀሰው ጦርነት ሳቢያ የስንዴ ፣ የዘይትና የሌሎች መሠረታዊ ሸቀጦች ዋጋ አልቀመስ በማለቱ ከ90 በላይ በሚሆኑ ሀገራት አለመረጋጋት... Read more »

ሚዛን ቀሻቢዎቹ

ሥርዓት ውስጥ ሻጭና ገዢ ዋጋ ቆርጠው ግብይት እንዲፈጽሙ ከሚያስችሏቸው መለኪያዎች አንዱ ሚዛን ነው። ከሚሊ ግራም እስከ ኪሎ ግራም ያሉ መለኪያዎችን እንደ አስፈላጊነቱ እየተጠቀምን የምንገበያየው ሚዛን በሻጭና በገዢ መካከል የቃል ኪዳን ማሰሪያ ውል... Read more »

ሀገር ፍቅር፡- ነባሪ፣ ታሪክና ህላዌ

ማዋዣና መንደርደሪያ፤ ሰሞኑን በሀገር ፍቅር ቴአትር የተገኘሁት እግር ጥሎኝ እንጂ ለትዕይንተ ጥበባቱ ድግስ ታዳሚ ሆኜ አልነበረም:: በኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር የተጻፈ አንድ “የትብብር መጠየቂያ” ደብዳቤ ለማድረስ በተገኘሁበት በዚያ አጋጣሚ እጅግ ብዙ ጉዳዮችን ለመታዘብ... Read more »

 የበጎ ፈቃደኝነት ማጎልበቻ ሁነኛ ውሳኔ

በጎ ፍቃደኝነት ከበጎ ህሊና የሚመነጭ የተቀደሰ ተግባር ነው:: ከራስ አልፎ ለሌሎች የመሆንን ፤አሳቢነትን አካፋይነትን አቋዳሽነትን፤ ተባባሪነትን ፤እኔ ብቻ አለማለትን ፤ተጋግዞና ተደጋግፎ መኖርን የሚገልፅ ከፍ ያለ ስብዕና መገለጫ ነው:: በጎነት ለራስ ጤንነት የሚሰጥ... Read more »

ራሳችንን ከዘመን እድፍ፤ ከስልጣኔ ነውር መጠበቅ አለብን!

ፈረንጆች አሁን ያለንበትን 21ኛውን ክፍለ ዘመን የስልጣኔ ጥግ ይሉታል … አንዳንዶች ደግሞ የዓለም ፍጻሜ ዋዜማ ያደርጉታል:: ሁለቱም እሳቤ አሁን ያለችውን ዥንጉርጉር ዓለም ይገልጻታል ብዬ አስባለሁ:: የእኔና የእናንተ አሁናዊ መልክ እንኳን ከዚህ የዘመን... Read more »

መገናኛ ብዙኃን ለአገር ሰላም

በ2012 ዓ.ም ነሐሴ ወር ላይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን አሰራርና ያሉበትን ሁኔታ ተመልክቶ የዘርፉን ፖሊሲ አሻሽሎ አጽድቋል። ፖሊሲው በዋናነት መሰረት ያደረገውም ከህትመትና ከብሮድካስት ሚዲያው በሻገር ከዚህ ቀደም በመገናኛ ብዙኃን ሕጎች... Read more »