በተደጋጋሚ በዚሁ ጋዜጣ ላይ እንደገለጽሁት ሀገር ሲወረር ፤ ሉዓላዊነት ሲደፈር ልዩነታችንን ትተን ቀፎው እንደተነካ ንብ በአንድነት መቆማችንና መትመማችን የሚገባ ቢሆንም ፤ ወረራንና ጥቃትን እየጠበቅን አንድ የምንሆነው የታሪክ ልምምድ ምቾት አይሰጠኝም። አንድ ለመሆን... Read more »
የትናንቱ ታሪካችን፤ ከመደበኛ ትምህርት ቤት የማናገኘውና “ክፉም ይሁን ደግ” ትምህርት አስተምሮን ያለፈው ትናንታችን እንደ ሀገር በእምባም በፈገግታም የምንተርክለትን ብዙ ታሪክ ሸሽጎ ይዟል። ያስፈነደቁን፣ ያስከፉን፣ ያሳቁን፣ ያስለቀሱን፣ ያቅራራንባቸው፣ የተከዝንባቸው፣ የከሰርነባቸው፣ ያተረፍንባቸው እንዲያው በጥቅሉ... Read more »
የሰሜን ዕዝ ጥቃትን ተከትሎ ጥቅምት 24 ቀን 2103 የኢትዮጵያ መንግስትና ህውሓት የለየለት ጦርነት ውስጥ ገቡ። በሁለት አመታት ውስጥም ለሶስት ጊዜያት ያህል ተከታታይ ጦርነቶች ተካሂደው የበርካታ ሰው ህይወት ተቀጥፏል፤መጠነ ሰፊ ንብረትም ወድሟል። በአጠቃላይ... Read more »
ሁሉም ነገር ሰላም ሲሆን እጅግ መደሰት አይቀርም። ስለጦርነት ማሰላሰልና ማሰብ ቀርቶ ስለመልካም ስራ ስለዕድገት እያሰቡ ጊዜ ማሳለፍ ትልቅ መታደል ነው። መታደል ብቻ አይደለም ፤ መታደስ ነው። አሁን ኢትዮጵያ ለእንዲህ ዓይነት ዕድል እየቀረበች... Read more »
አገራችን ኢትዮጵያ በእርቅ በተፈጠረ ሰላም ውስጥ ናት። የሁለት ዓመት የጦርነት ሰንኮፏን ጥላ በተስፋና በኃይል ብቅ እያለች ነው። የያዛትን የመገፋፋት መንፈስ አባርራ፣ የሸፈናትን የጥላቻ ደመና ጥሳ በልጆቿ የተስፋ ምስራቅ ላይ እያቅላላች ነው። ትንሽ... Read more »
እውነት አፋችን ላይ ሰላም የሚለው ቃል እንደሚቀለን፤ በወሬ ሰላምን እንደምንናፍቅ ለሰላም ተግባራዊነት እንነሳለን ወይ ? ብዬ ልጠይቅ ወደድኩ። እስኪ አንድ እንበል በታሪክ እንጣላለን በጣም የሚገርመው ታሪክ ሲሰራ ለአገር ድልና የበላይነት ከፍ ለማድረግ... Read more »
“ባህል” ለየትኛውም ዜጋ ቤትኛና “የእኔ” የሚለው ዋና ጉዳዩ ቢሆንም፤ ነገር ግን “ጽንሰ ሃሳቡና ትርጉሙ “እንዲህና እንዲያ ብቻ” እየተባለ ቁርጥ ያለ ብያኔ የሚሰጥበት የእውቀት ዘርፍ ከመሆን ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡ በራሳችንም ሆነ በባዕዳና ቋንቋዎች... Read more »
ፊት ለፊት መተያየት ትርጉሙ ብዙ ነው፤ አንድን ወገን ፊት ለፊት ማየት ደስታውንም ሀዘኑንም ለመረዳትም ሆነ ለመጋራት እድል ይሰጣል፡፡ ፊት ደግሞ ብዙ ይናገራል፤ መናፈቁን፣ መከፋቱን፣ መራራቱን ሆነ መጨነቁንም አይደብቅም፡፡ ፊት ለፊት መተያየት የውስጥን... Read more »
በሁላችንም አካባቢዎች ሊስፋፉ፣ ሊዘወተሩ . . . የሚገባቸው፤ በችግር ፈችነታቸውና መሰረታዊ የሰላም ምንጭነታቸው ተገቢው ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ማህበረ-ባህላዊ እሴቶች አሉ። እነዚህ እሴቶች ሀገርን እንደ ሀገር ዘመናት ተሻግራ እንድትመጣ ያስቻሉ ከፍ ያሉ ብሔራዊ... Read more »
የማዋዣ ወግ፤ ኳታር ተጠባና ተጠብባ ዓለምን ጉድ ያሰኘችበት የ22ኛው የዓለም ዋንጫ ውድድር ዝግጅት ከተጠናቀቀ ቀናትን አስቆጥሯል። የቤት ሥራዋን በአግባቡና በአስደናቂ ስኬት ተውጥታ ዋንጫውን ለአርጀንቲና ቡድን ባለ ወርቃማ እግሮች ላስረከበችው ለዚያች “የበረሃ ገነት”... Read more »