በ2011 ዓ.ም በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መሪነት በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር (Green Legacy Initiative) ባለፉት ሦስት ዓመታት 18 ቢሊዮን ችግኞችን መትከል ተችሏል። ይህ መርሃ ግብር የኢትዮጵያን የደን ሽፋን ከማሻሻል... Read more »
ባለፉት ጥቂት አስርተ ዓመታት በሀገራችን በመንገድ፣ በቴሌ፣ በባቡር እንዲሁም በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ዘርፎች ሰፋፊ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ተከናውኗል። በተሠሩ ሥራዎችም የሀገሪቱ የመሠረተ ልማቶቹ ሽፋን ከፍ ብሏል። እነዚህ መሠረተ ልማቶች የሀገሪቱ ስም በመልካም... Read more »
በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ማዕድናት እንዳሉ ቢነገርም ላለፉት በርካታ ዓመታት ማዕድናቱን በማልማትና በመጠቀም ረገድ ግን በቂ ሥራ እንዳልተሠራ በስፋት ይነገራል። በአሁኑ ወቅት መንግሥት ለማዕድን ዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በየአካባቢው የሚገኙ ማዕድናትን በመለየት... Read more »
ኢትዮጵያ በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ግዙፍ አቅም እንዳላት ይገለፃል። ይሁን እንጂ በ2014 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ10 ወራት ውስጥ ያገኘችው የውጭ ምንዛሬ ግማሽ ቢሊዮን ዶላር እንኳ አልሞላም፡፡ በእነዚሁ ወራት ገቢ ምርቶችን በአገር ውስጥ ምርት... Read more »
ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ ከምታቀርባቸው በርካታ የግብርና ምርቶች መካከል አረንጓዴ ወርቅ የተባለው ቡና በቀዳሚነት ይጠቀሳል። በዘንድሮው የበጀት ዓመት በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአስር ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ ውጭ ገበያ ከተላከው ቡና ከአንድ ቢሊዮን... Read more »
በዓለማችን ላይ የሳይበር ደህንነት ጉዳይ ቀዳሚውና ወሳኙ እንደሆነ ይነገራል። በኢትዮጵያም እየተፋጠነ የመጣውን የዲጂታል ሽግግር አስመልክቶ እንደ ቀሪው ዓለም ወሳኝ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን ጨምሮ በዘርፉ ጉልህ ድርሻ ያላቸው አካላት... Read more »
አብዛኛው ሕዝቧ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ኑሮው በግብርናው ዘርፍ ላይ የተመሰረተባት ኢትዮጵያ ከቀደመው ጊዜ ጀምሮ የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ በርካታ ተግባራትን ስታከናውን ቆይታለች። በመንግሥትና በዓለም አቀፍ ድርጅቶች የተደገፉ ተከታታይነት ያላቸው የግብርና ልማት... Read more »
የዓለም አገራት በኢኮኖሚ የመበልጸግና የመልማት ታሪክ እንደሚያሳየው፤ የማእድን ሀብት ለኢኮኖሚ ብልጽግናና ልማት ያበረከተው አስተዋጽኦ ከፍ ያለ ነው፡፡ ከኢንዱስትሪ አብዮት እስከ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ድረስ ባሉት ሁለት ምዕተ ዓመታት የታዩ ስኬቶችና... Read more »
ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪ ዘርፍ እምቅ አቅም ያላት አገር ናት። አገሪቱ አምራች ኃይል አቅም፣ ተፈጥሯዊ አቀማመጥ፣ ሕጋዊ ማዕቀፎችና ለዘርፉ እድገት አወንታዊ አስተዋፅዖ የሚያበረክቱ ሌሎች መልካም አጋጣሚዎችና አስቻይ ሁኔታዎችም አሏት። በኢንዱስትሪ ያላትን አቅም በመጠቀምና ከዚሁ... Read more »
መንግሥት የነዳጅ ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ መናሩን ምክንያት በማድረግ በነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉ ይታወሳል። የተደረገውን መጠነኛ የሆነ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ክለሳን ምክንያት በማድረግ በእቃዎችና አገልግሎቶች ላይ ሰው ሰራሽ እጥረት የሚፈጥሩና... Read more »